Finoteyouth

Finoteyouth ፍኖተ ኢየሱስ ወንጌላዊት ሉተራን ቤተክርስቲያን የወጣቶች የቴሌግራም ቻናል
=================

https://www.youtube.com/live/YU8MN3a17rY?si=PoNtar9nhIgTbVDD
08/09/2024

https://www.youtube.com/live/YU8MN3a17rY?si=PoNtar9nhIgTbVDD

ባለፈው ክፍል (ቁ.12) በፈተና ውስጥ የመጽናትን ክብር ዋጋ ተመልክተናል። አሁን ደግሞ (ቁ. 13-16) ከጽናት ጎዳና በመውጣት በምኞት ባሕር የመስመጥን አደጋ እንመለከታለን። ይህ ፈተና ክፉ ተብ.....

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
26/08/2024

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

26/08/2024

🔖 ዮሐ ራዕይ 21: 4 ጀምሮ

4 እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
5 በዙፋንም የተቀመጠው፡— እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፡ አለ። ለእኔም፡— እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ፡ አለኝ።

6 አለኝም፡— ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።
7 ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።

8 ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።


Telegram:
https://t.me/finoteeyesus
https://t.me/finoteeyesus

ቀይ መስመር የማስመር ጥቅም🔖እንዲከበርልን የምንፈልገውን ቀይ መስመር ሚዛናዊ እና ውጤታማ በሆነ መልኩ የማስመር ሂደት ሁለት ነገሮችን ያጠቃልላል። አንደኛው የውስጥ አቅም ሲሆን ሁለተኛው ደግ...
15/08/2024

ቀይ መስመር የማስመር ጥቅም

🔖እንዲከበርልን የምንፈልገውን ቀይ መስመር ሚዛናዊ እና ውጤታማ በሆነ መልኩ የማስመር ሂደት ሁለት ነገሮችን ያጠቃልላል። አንደኛው የውስጥ አቅም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ትክክለኛውን መንገድ የመከተል እውቀትና ብቃት ነው።

*የራስ በራስ ግምገማ ማድረግ
*የህይወትን ዓላማ ማወቅ
*ራሳችንን መቀበል
*ትርፍና ኪሳራን መለየት
*ለሶስተኛ ወገን የማሳወቅ ሂደት

እነዚህን ሀሳቦች በሰፊው በመፅሐፉ ገፅ 119 ላይ ያገኙታል
ቀዩ መስመር በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

መልካም ቀን!

Address

Hossana

Telephone

+251978901057

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finoteyouth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Finoteyouth:

Share

Category