Hosanna Emmanuel United Church

Hosanna Emmanuel United Church This is Hosanna Emmanuel's united church official page. the page delivers different spiritu

10/05/2024
09/05/2024
28-04-2016 ዓ.ም  ervice በዕለቱ የተካሔዱ ፕሮግራሞች እና ያገለገሉ አገልጋዮችፀሎት:- ወንድም በቀለበዝማሬ:- የሰንበት ተማሪዎች ኳየርኬሮግራፊ:- የሰንበት ተማሪዎች ኳየርግጥም:-...
22/01/2024

28-04-2016 ዓ.ም
ervice በዕለቱ የተካሔዱ ፕሮግራሞች እና ያገለገሉ አገልጋዮች
ፀሎት:- ወንድም በቀለ
በዝማሬ:- የሰንበት ተማሪዎች ኳየር
ኬሮግራፊ:- የሰንበት ተማሪዎች ኳየር
ግጥም:- በህጻን ሻሎም
የቃል ጥናት ጥቅስ:- በህጻን ብስራት

#የቤተክርስቲያን ወላጆች ልጆቻቸውን ለጌታ የመስጠት ስረዓት ፈፅመዋል

የቃል ጊዜ:- ወንድም ግርማ ሱልዶሎ
ማቴዎስ 1 (አዲሱ መ.ት)

²⁰ በዚህ ሐሳብ ሳለ፣ የጌታ መልአክ በሕልም ተገለጠለት፤ እንዲህም አለው፤ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፤ እጮኛህን ማርያምን ወደ ቤትህ ለመውሰድ አትፍራ፤ የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ነውና።
²¹ ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።”

   ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት መድረግ ዘፍ 28:10 #እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ህብረት ማድረግ ይፈልጋል።ከእግዚአብሔር ከሰው ጋር ሕብረት ማድረግ ለምን ፈለገ *ስለሚወደን*  ያለእርሱ ...
01/01/2024



ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት መድረግ
ዘፍ 28:10
#እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ህብረት ማድረግ ይፈልጋል።
ከእግዚአብሔር ከሰው ጋር ሕብረት ማድረግ ለምን ፈለገ
*ስለሚወደን
* ያለእርሱ ስለማንችል
“እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።”
— ዘፍጥረት 28፥15
* ስለምንፈራ ዘፍ 31:1
#እግዚአብሔር ከኛ ጋር ካለ ይናገረናል አኛም እንሰማዋለን
“ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።””
— ማቴዎስ 28፥20 (አዲሱ መ.ት)
እንዴት ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት እናደርግ
1. ህወታችንን ለእርሱ በማስገዛት
2.እውነተኛ ሆነን እንቅረብ ያለ ማስመሰል
3. እለት እለት በእግዚአብሔር ፊት በመሆን /በፀሎትና ቃሉን በማንበብ

እምነትሉቃ 8:40-56የተለያዪ የእምነት አይነቶችን በክፍል ውስጥ እናያለን። # ነገሬ በራሱ ይሰራል # በነገሬ ላይ እየሱስ ቢጨመርበት ይስተካከላል “ኢየሱስም ይህን ሰምቶ ኢያኢሮስን፣ “አይ...
30/12/2023

እምነት
ሉቃ 8:40-56
የተለያዪ የእምነት አይነቶችን በክፍል ውስጥ እናያለን።
# ነገሬ በራሱ ይሰራል

# በነገሬ ላይ እየሱስ ቢጨመርበት ይስተካከላል
“ኢየሱስም ይህን ሰምቶ ኢያኢሮስን፣ “አይዞህ አትፍራ፤ እመን ብቻ፤ ልጅህ ትድናለች” አለው።”
— ሉቃስ 8፥50 (አዲሱ መ.ት)

#እየሱስ ምንም በሌለበት ነገሬን መስራት ይችላል።
“እርሷም ከበስተ ኋላው ተጠግታ የልብሱን ጫፍ ነካች፤ ይፈስ የነበረው ደሟም ወዲያው ቆመ።”
— ሉቃስ 8፥44 (አዲሱ መ.ት)

“እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥”
— ኤፌሶን 3፥20

የእግዚአብሔር ወንጌል ስለልጁ ስለእየሱስ ነውሮሜ 1:1-6 #ቤተክርስቲያን በዚህ ምድር የተቀመጠችው የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ሳይሆን የእግዚአብሔር ወንጌልን ለመስበክ ነው:: #ክርስትና የሚ...
27/12/2023

የእግዚአብሔር ወንጌል ስለልጁ ስለእየሱስ ነው
ሮሜ 1:1-6
#ቤተክርስቲያን በዚህ ምድር የተቀመጠችው የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ሳይሆን የእግዚአብሔር ወንጌልን ለመስበክ ነው::
#ክርስትና የሚጀምረው ክርስቶስ በሰራው ስራ በመርካት ነው።
እውነተኛው የእግዚአብሔር ወንጌል
- በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደው ሮሜ 1:3
- በቅድስና መንፈስ ከሙታን ስለተነሳው ሮሜ 1:4
- በሀይል ስለተገለጠው ስለ እግዚአብሔር ልጅ ሮሜ 1:4
- ዳግም በክብር ተመልሶ ሊወስደን ስለሚመጣው ስለ ክርስቶስ ነው::
ለአማኞች የተሰጠ ሀላፊነት
**ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ እየሱስ የሰራውን ስራ በማመን ለእርሱ እንዲታዘዙ ይህን አውነት ማሳወቅ ሮሜ 1:5

#እውነተኛው የአግዚአብሔር ወንጌል አማኞችን ለክርስቶስ ብቻ እንዲኖሩ ያደርጋል!!!!! ሮሜ 1:6 ገላ 2:20

  በአማኑኤል ህብረት ሆሳዕና አጥቢያ ቤተክርስቲያን ለሶስት ሳምንት የነበረው ተከታታይ የትምህርት ጊዜዋና ሀሳብ:- ዘመኑን በመዋጀት መመላለስኤፌሶን 5 :14-21 #ዘመኑን ክፉ ያደረገው ምን...
24/11/2023


በአማኑኤል ህብረት ሆሳዕና አጥቢያ ቤተክርስቲያን ለሶስት ሳምንት የነበረው ተከታታይ የትምህርት ጊዜ

ዋና ሀሳብ:- ዘመኑን በመዋጀት መመላለስ
ኤፌሶን 5 :14-21

#ዘመኑን ክፉ ያደረገው ምንድ ነው?
*የዘመን ፍጻሜ ስለሆነ
*የክፉ ሰዎቾ መብዛት
“ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ።”
2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥1

#ዘመኑን እንዴት እንዋጅ?

* ከመንፈሳዊ እንቅልፍ በመንቃት
“ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።” — ኤፌሶን 5፥14

* በጥበብ በመላለስ
“እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤”
— ኤፌሶን 5፥15

* ዘወትር በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት
“መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤”
— ኤፌሶን 5፥18
* የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ በመልበስ
“የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።”
— ኤፌሶን 6፥11

 11-02-2016የእግዚአብሔርን መንግስት በማስቀደም መኖርማቴ 6:24 #ለጌታ እና ለገንዘብ መገዛት አይቻልም # ስለምንበላው ስለምንጣው ስለምንለብሰው መጨነቅ የለብንም እግዚአብሔር የሚያስፈ...
31/10/2023


11-02-2016
የእግዚአብሔርን መንግስት በማስቀደም መኖር
ማቴ 6:24
#ለጌታ እና ለገንዘብ መገዛት አይቻልም
# ስለምንበላው ስለምንጣው ስለምንለብሰው መጨነቅ የለብንም እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ስለሚያውቅልን
እንዴት እንኑር
# የእግዚአብሔርን መንግስት ፅድቅ በመፈለግ
ሮሜ 14-17

04/02/2016 ዓ.ምዋና ሀሳብ:- መስጠትዘፍጥረት 28፥22  “ይህ ሐውልት አድርጌ ያቆምሁት ድንጋይ፣ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ቤት ይሆናል፤ ከምትሰጠኝም ሀብት ሁሉ፣ ከዐሥር እጅ አንዱን ...
26/10/2023

04/02/2016 ዓ.ም
ዋና ሀሳብ:- መስጠት
ዘፍጥረት 28፥22
“ይህ ሐውልት አድርጌ ያቆምሁት ድንጋይ፣ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ቤት ይሆናል፤ ከምትሰጠኝም ሀብት ሁሉ፣ ከዐሥር እጅ አንዱን ለአንተ እሰጣለሁ።””

# አምልኮ ነው
# ማስገዛት ነው
# ልእለ ገዢ ለሆነው አምላክ እውቅና መስጠት
“ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን?” እናንተ ግን ትሰርቁኛላችሁ። “እናንተ ግን፣ ‘እንዴት እንሰርቅሃለን?’ ትላላችሁ። “ዐሥራትና መባ ትሰርቁኛላችሁ፤”
ሚልክያስ 3፥8
መስጠት በአዲስ ኪዳን
“እንደ ዐቅማቸው ብቻ ሳይሆን፣ ከዐቅማቸው በላይ በፈቃዳቸው እንደ ሰጡ እመሰክርላቸዋለሁ።”
2ኛ ቆሮንቶስ 8፥3
እንዴት እንስጥ
# ወደን ፈቅደን 2ኛ ቆሮንቶስ 8፥3
# በደስታ “እያንዳንዱ ሰው በቅሬታ ወይም በግዴታ ሳይሆን፣ በልቡ ያሰበውን ያህል ይስጥ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል።” 2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7
# በለግስና
“ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 9፥11

Address

Above Yekatit Secondary School
Hosanna
136

Telephone

+251920888702

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hosanna Emmanuel United Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share