Wachemo PCM

Wachemo PCM Wachemo - Public Campus Ministry | ዋቸሞ - ተቋም ተማሪዎች አገልግሎት (አድቬንቲስት)

Motto: Follow Jesus. Embrace His Mission. Change the World. Slogan: Inspire to Be.

We got over 500 reactions on our posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉
20/01/2026

We got over 500 reactions on our posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

‎   ‎    ‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን ጥር 9/ 2018 ዓ/ም የ...
20/01/2026

‎ ‎
‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን ጥር 9/ 2018 ዓ/ም የተደረገውን ልዩ በፎቶ 📷 ልናስቃኛችሁ ወደድን።

‎በዋቸሞ PCM የተዘጋጀ ልዩ የተመራቂዎች ኘሮግራም ሲሆን በዕለቱ መላው PCM አባላት እና ተጋባዥ እንግዶች አንድ ላይ በመሆን ልዩ የምስጋና ጊዜ አሳልፈናል እጅግ የተባረክንበትም ነበር።

‎ከዚህ በፊትም እንደነበር Wachemo-PCM የሰንበት ዕለት ምሳ ቀድሞ በማዘጋጀት አብሮ የሚያሳልፍ በመሆኑ ምሳችንን እዛው በልተን፤ ያዘጋጁ እጆችን (ተማሪዎችን) አመስግነን የከሰዓት ፕሮግራማችንን የቀጠልን ሲሆን መልካም የበረከት ጊዜም ሆኖ አልፏል።

‎👉‎አዲሱ ሳምንት ራሳችንን ይበልጥ ወደ ክርስቶስ የምናቀርብበት እንዲሁም ለሌሎች ብርሃን የምንሆንበት እንዲሆንልን እንመኛለን።

‎ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!



‎ 📅 ጥር 12/ 2018 ዓ/ም
‎📍Hossana, Ethiopia 🇪🇹


‎🔔 ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመከታተል
‎==================
‎YouTube| http://www.youtube.com/
‎Telegram | https://t.me/WachemoPCM
‎Facebook | https://www.facebook.com/WachemoPCM


10 Days of Prayer
06/01/2026

10 Days of Prayer

I personally invite you to join the entire global church family for a special time of consecration, surrender, and intercession. From January 7–17, we will be united in the 10 Days of Prayer.

Our theme this year is "UNLEASHED!". We are not just praying for the sake of praying; we are seeking a fresh outpouring of the Holy Spirit to empower our mission and finish the work entrusted to us.

Please, do not let this opportunity pass. Go to www.tendaysofprayer.org right now, download the materials, and mobilize your local church and family. Let us start this year on our knees so we can stand tall for Jesus.

Maranatha!

‎   ‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በትናንትናው ዕለት (ታሕሳስ 25/...
04/01/2026


‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በትናንትናው ዕለት (ታሕሳስ 25/ 2018 ዓ/ም) የተደረገውን ልዩ በፎቶ 📷 ልናስቃኛችሁ ወደድን።

‎ፕሮግራሙን ከተለያዩ ቦታዎች ከመጡ እንግዶች ጋር በመሆን ያሳለፍን ሲሆን እጅግ የተባረክንበትም ነበር።

‎ከዚህ በፊትም እንደነበር Wachemo-PCM ቀድሞ በማዘጋጀት አብሮ የሚያሳልፍ በመሆኑ ምሳችንን እዛው በልተን፤ ያዘጋጁ እጆችን (ተማሪዎችን) አመስግነን የከሰዓት ፕሮግራማችንን የቀጠልን ሲሆን መልካም የበረከት ጊዜም ሆኖ አልፏል።

‎👉‎አዲሱ ሳምንት ራሳችንን ይበልጥ ወደ ክርስቶስ የምናቀርብበት እንዲሁም ለሌሎች ብርሃን የምንሆንበት እንዲሆንልን እንመኛለን።

‎ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!



‎ 📅 ታሕሳስ 26/ 2018 ዓ/ም
‎📍Hossana, Ethiopia 🇪🇹


‎🔔 ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመከታተል
‎==================
‎YouTube| http://www.youtube.com/
‎Telegram | https://t.me/WachemoPCM
‎Facebook | https://www.facebook.com/WachemoPCM


31/12/2025

With 2026 just around the corner, the new year offers a fresh start for many. Whether you're one to set yearly resolutions or not, let's be determined to step into 2026 with a renewed commitment to know God more intimately.

Scripture provides abundant wisdom on how to move forward with Christ as our focus and guide.

Whether you're hopeful for a better year ahead, concerned about what's to come, or trying to let go of what's behind, explore these biblical tips to help you step into 2026 with faith. Share them with a friend!

29/12/2025
‎   ‎ ‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በትናንትናው ዕለት (ታሕሳስ 1...
28/12/2025

‎ ‎
‎📌የተወደዳችሁ የ Wachemo-PCM አባላት፣ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ወዳጆች እንደምን አላችሁ? በያላችሁበት የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን በትናንትናው ዕለት (ታሕሳስ 18/ 2018 ዓ/ም) የተደረገውን ልዩ በፎቶ 📷 ልናስቃኛችሁ ወደድን።

‎ፕሮግራሙን ከተለያዩ ቦታዎች ከመጡ እንግዶች እንዲሁም ሆስፒታል ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን ያሳለፍን ሲሆን እጅግ የተባረክንበትም ነበር።

‎ከዚህ በፊትም እንደነበር Wachemo-PCM የሰንበት ዕለት ምሳ ቀድሞ በማዘጋጀት አብሮ የሚያሳልፍ በመሆኑ ምሳችንን እዛው በልተን፤ ያዘጋጁ እጆችን (ተማሪዎችን) አመስግነን የከሰዓት ፕሮግራማችንን የቀጠልን ሲሆን መልካም የበረከት ጊዜም ሆኖ አልፏል።

‎👉‎አዲሱ ሳምንት ራሳችንን ይበልጥ ወደ ክርስቶስ የምናቀርብበት እንዲሁም ለሌሎች ብርሃን የምንሆንበት እንዲሆንልን እንመኛለን።

‎ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!



‎ 📅 ታሕሳስ 18/ 2018 ዓ/ም
‎📍Hossana, Ethiopia 🇪🇹


‎🔔 ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ለመከታተል
‎==================
‎YouTube| http://www.youtube.com/
‎Telegram | https://t.me/WachemoPCM
‎Facebook | https://www.facebook.com/WachemoPCM


Address

Hossana
Hosana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wachemo PCM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share