ማኀበረ ቅዱሳን ሆሳዕና ማዕከል

ማኀበረ ቅዱሳን ሆሳዕና ማዕከል ቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ ሚናዋን ስትወጣ ማየት

የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሐ  ግብር ቲኬት መቁረጫ እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንትቶቻችን  የባንክ አካውንት ቁጥሮች፦·         የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000010...
04/09/2026

የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሐ ግብር ቲኬት መቁረጫ እና የድጋፍ
ማድረጊያ የባንክ አካውንትቶቻችን

የባንክ አካውንት ቁጥሮች፦
· የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000010822657
· አሐዱ ባንክ፦ 0003488720302
· አቢሲኒያ ባንክ፦ 116596048
· ወጋገን ባንክ፦ 0039595330101
· አማራ ባንክ፦ 9900017695658
· ዳሽን ባንክ፦ 5171156335011
· ሕብረት ባንክ፦ 1110410459418011
· አባይ ባንክ፦ 1841117256280019
· አዋሽ ባንክ፦ 013040800017700
· ኦሮሚያ ባንክ፦ 1033100028297
· ስንቄ ባንክ፦ 1116511720215
የኦንላይን ድጋፍ ማድረጊያ (WegenFund)፦
· https://www.wegenfund.com/causes/mkmedia/
ደረሰኝ መላኪያ እና ተጨማሪ መረጃ፦
· ቴሌግራም፦ (ክፍያ የፈጸሙበትን ስክሪንሾት ለመላክ)
· ስልክ ቁጥሮች፦ +2519 63636363 / +251 962161616

«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ»ተዘጋጅቷል።መንፈስዎን የሚያድሱ ትምህርተ ወንጌል፣ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ምክረ አበው እንዲሁም በተጋበዙ ዘማሪያን በቀጥታ ሥርጭት የሚቀርቡ ዝማሬዎች የመርሐ ግብሩ...
31/08/2026

«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ»ተዘጋጅቷል።
መንፈስዎን የሚያድሱ ትምህርተ ወንጌል፣ ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ምክረ አበው እንዲሁም በተጋበዙ ዘማሪያን በቀጥታ ሥርጭት የሚቀርቡ ዝማሬዎች የመርሐ ግብሩ አካል ናቸው።
ጳጉሜን 1 ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
ትኬቱን፡- 100ብር ለአንድ ሰው
ለቤተሰብ 1000 ብር
ከአገር ውጭ $10
በመቁረጥ አንድም ሚዲያችን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያደርገውን ጉዞ እየደገፉ በሌላ በኩል በቴሌቭዥኖ እና በሁሉም የድጅታል አማራጮቻችን የሚተላለፉትን የሕወት ስንቅ ይቋደሱ
አሁኑኑ ትኬቱን በመቁረጥና በመቀላቀል የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ ይሁኑ!
አዲሱን ዘመን በአዲስ የዲጂታል ጉዞ
©የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ አገልግሎት ተቋ
የባንክ አካውንት ቁጥር አማራጮች
****
ንግድ ባንክ 1000010822657 (BETH.TEW.SENBET.TBET MAHIB.KID
+++++++++++++++++++++++++
ወጋገን ባንክ 0039595010103
+++++++++++++++++++++++++
አቢሲንያ ባንክ 4753388
+++++++++++++++++++++++++
ዳሸን ባንክ 0088872166011
+++++++++++++++++++++++++
አዋሽ ባንክ 01304800017700
±++++++++++++++++++++++
አሐዱ ባንክ 0003488710101
+++++++++++++++++++++
አማራ ባንክ 9900017695658
+++++++++++++++++++++
ኦሮምያ ኅብረት ስራ ባንክ 1033100028173

ከነሐሴ 22 ጀምሮ የተካሄደው የማኅበረ ቅዱሳን 17ኛው ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ። በጉባኤው ለቅደስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውጤታማነት የሚያግዙ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። አቅጣጫም...
31/08/2026

ከነሐሴ 22 ጀምሮ የተካሄደው የማኅበረ ቅዱሳን 17ኛው ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ።
በጉባኤው ለቅደስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውጤታማነት የሚያግዙ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። አቅጣጫም ተቀምጧል።
Mk TV ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም
በየሁለት ዓመት የሚካሄደው የማኅበረ ቅዱሳን ዓለም አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ “አንድ ልብ፤ አንድ አሳብ ለተቀናጀ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በቅደስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል።
በጉባኤው ከሀገር ውስጥና ከውጭ ከ800 በላይ የመዋቅሩ ተወካዮች ተጋባዥ እንግዶች በአካልና በቨርቿል ተሳትፈዋል።
ከእንኳን ደህና መጣችሁ ሕፅበተ እግር ጀምሮ፣ የሁለት ዓመት የሥልታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት፣ ስለግቢ ጉባኤ አገልግሎት፣ የኤአይ እድልና ፈተና በቤተ ክርስቲያን በሚሉና ሌሎች ጉዳዮች ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል።
በመጨረሻም ከደባርቅ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ የዩኒቨርስቲውን በአጠቃላይም በሴቶችም ሁለት ዋንጫ የወሰደችው ተመራቂ የኔነሽ ታምሬ በማእከሉ አማካኝነት ዋንጫዋን ለማኅበረ ቅዱሳን አስረክባለች

የሆሳዕና ማእከል 27ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀየሆሳዕና ማእከል 27ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ሐምሌ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት በሰላም አካሂዷል።...
07/08/2026

የሆሳዕና ማእከል 27ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ
የሆሳዕና ማእከል 27ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ሐምሌ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት በሰላም አካሂዷል።
👥 የክብር እንግዶች እና ተሳታፊዎች
በጉባኤው ላይ የአገልግሎቱን አጋርነትና አንድነት የሚያሳዩ በርካታ እንግዶች የተገኙ ሲሆን፦
ከደቡብ ማስተባበሪያ የተወከሉ ልዑካን
ከሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት የመጡ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች
የማእከሉ አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው የአገልግሎት አጋሮች ተሳትፈዋል።
📊 የቀረቡ ሪፖርቶችና የጸደቁ ዕቅዶች
በሁለት ቀናት ቆይታው ጉባኤው በርካታ ዋና ዋና አጀንዳዎችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፦
የአፈጻጸም ሪፖርት፦ የማእከሉ ሰብሳቢ የ2018 ዓ.ም አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለጉባኤው አቅርበዋል።
የፋይናንስና ኦዲት ሪፖርት፦ የበጀት አጠቃቀምንና የፋይናንስ እንቅስቃሴን የሚያሳዩ የፋይናንስና የኦዲት ሪፖርቶች ቀርበዋል። ጉባኤተኛውም በሪፖርቶቹ ላይ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኋላ በሙሉ ድምፅ አጽድቋቸዋል።
የ2019 ዓ.ም ዕቅድ፦ ማእከሉ በቀጣይ ዓመት ሊያከናውናቸው ያቀዳቸው ስትራቴጂካዊ ዕቅዶች ቀርበው፣ ማሻሻያዎች ታክሎባቸው በጉባኤው ፅድቀዋል።
💬 የማጠቃለያ መርሐ-ግብር
በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ ከደቡብ ማስተባበሪያ የመጡት ልዑካን ለአገልግሎቱ ጥንካሬና ለቀጣይ ጉዞ ስኬታማነት የሚረዱ ጠቃሚ አስተያየቶችንና መመሪያዎችን (ማሳሰቢያዎችን) ሰጥተዋል።
ጉባኤው የተሰጡትን አቅጣጫዎች በመቀበልና በቀጣይ ዓመት አገልግሎቱን ይበልጥ ለማሳደግ ቃል በመግባት በሰላም ተጠናቋል።
🔔 የሆሳዕና ማእከል

ኑ የማእከላችንን ጠቅላላ ጉባኤ መርሐ ግብር እንሳተፍ
31/07/2026

ኑ የማእከላችንን ጠቅላላ ጉባኤ መርሐ ግብር እንሳተፍ

11/07/2026
ማኅበረ ቅዱሳን ሆሳአእና ማእከል ለ8ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 38 የበገና ሠልጣኞች ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም  አስመረቀ።በማኅበረ ቅዱሳን የሆሳእና ማእከል ለ8ኛ ዙር  ያሠለጠናቸውን 38  የ...
06/07/2026

ማኅበረ ቅዱሳን ሆሳአእና ማእከል ለ8ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 38 የበገና ሠልጣኞች ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም አስመረቀ።
በማኅበረ ቅዱሳን የሆሳእና ማእከል ለ8ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 38 የበገና ሠልጣኞች ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም አባቶች ካህናት፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እና የሆሳእና ማእከል አባላት በተገኙበት አስመርቋል ።
በዕለቱ የበገና መዝሙርና ትምህርተ ወንጌል የቀረበ ሲሆን አቶ መለሰ ደጋጋ የማኅበረ ቅዱሳነን ሆሳእና ማእከል ሰብሳቢ ላለፉት ስድስት ወራት በላይ የበገና ሥልጠና ሲወስዱ ለነበሩ ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈው ተመራቂዎች እግዚአብሔርን በበገና ከማመስገን ባሻገር በሕይወታቸው መልካም ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ሊኖራቸው እንደሚገባና እስካሁን የተማሩት ትምህርት እንይረሳ በአገልግሎት መሳተፍ እንዲሁም ሁልጊዜም በገና መደርደር እንደሚገባ አሳስበዋል።

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።
04/07/2026

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።

አስደሳች መልካም ዜና ለናረሞና ኪዲጊሳ አካባቢ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ፡-
19/06/2026

አስደሳች መልካም ዜና ለናረሞና ኪዲጊሳ አካባቢ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ፡-

Address

St. Marry Churhc
Hosa'ina

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማኀበረ ቅዱሳን ሆሳዕና ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ማኀበረ ቅዱሳን ሆሳዕና ማዕከል:

Shortcuts

Share