ወንጌል ያሸንፋል

ወንጌል ያሸንፋል OUR PURPOSE IS TO DO WHAT WE WERE CREATED FOR! TO MAGNIFY, EXALT AND WORISHIP OUR LORD! TYPE 'LIKE' IF YOU BELIEVES THAT JESUS CHRIST IS YOUR SAVIOUR

የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትን የምናውጅበት page ነው፡፡

23/05/2026

ለህፃን ኤርሚያስ በላይ ህክምና የቻልነውን እናድርግ!
ንግድ ባንክ 1000767773181
ሚሚ በቀለ

የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ያሳዝናል!ታሪኩን ሙሉውን ካየሁት በኃላ ከእናቱ ከወ/ሮ ሚሚ በቀለ ጋር በስልክ አውርተን ነበር።ሀኪሞች ብዙ ገንዘብ ሊያስወጣ ይችላል እንጂ ህመሙ ከነርቭ ጋር የተያያዘ እንደሆነና ልጅም ስለሆነ በተሻለ ህክምና የመዳን ተስፋ እንዳለው ነግረዋታል!!ለዚህ ልጅ ያዘንን ያለቀስን ሁላችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የቻልነውን በማገዝ በጊዜ እንዲታከም ከፀሎት ጋር ከቤተሰቡ ጋር አብረን እንቁም!

ንግድ ባንክ 1000767773181
ሚሚ በቀለ

09/05/2026

የእግዚአብሔር አብሮነት በመሃላችሁ ሲኖር .....

ኮሽ ሲል 35ሚሊዮን ነን እያላቹ እማይወክለንን ተራ ተግባር እየሰራችሁ  ወንጌል አማኙን አዋረዳችሁት ባደባባይ የማያገባንን ወንጀል እየሰራቹ ይሄ በህግ አምላክ አስብሎኛል በዛ።እኔ ግን ግርም...
23/04/2026

ኮሽ ሲል 35ሚሊዮን ነን እያላቹ እማይወክለንን ተራ ተግባር እየሰራችሁ ወንጌል አማኙን አዋረዳችሁት ባደባባይ የማያገባንን ወንጀል እየሰራቹ ይሄ በህግ አምላክ አስብሎኛል በዛ።
እኔ ግን ግርም የሚለኝ መልስ ያጣሁለት ነገር የመንግስተ አካል የሆኑ ትራፊክ ፓሊስ የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች ግርግር የሚፈጥሩት ለምንድነው ?
ለምን ሀይ ባይስ አጡ ?
ወደ ቤተክርስቲያን ከሆነ አገልጋዩም ተገልጋዩም የሚሄዱት ወንጀለኛ ካልሆኑ ለምን ያካብዳሉ የሁሌ ጥያቄዬ ነው
ምን ተፈርቶ ወይስ በዚ ልክ attention seekers መሆን ለምን ተፈለገ ?
አሳፋሪ ተግባር በዚህ 10 አመት የተቀፈቀፈ ውን ማፍያ ግሩፕ ካውንስሉም አብያተክርስቲያኑም መንግስትም ያስቁም ከተቻለ ።

©Kefa

መቀላወጥም በደረጃችን ሲሆን ያምራል!ዘፈን አይመጥነንም!
17/04/2026

መቀላወጥም በደረጃችን ሲሆን ያምራል!
ዘፈን አይመጥነንም!

ይድረስ ለቀዳማዊት እመቤት :- ዘማሪት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው   •በቅድሚያ እኔን ጨምሮ 230million ጴንጤዎች እንወድዎታለን ይሄ ይታወቅልን ::   •በመቀጠል እርስዎ ባይነግሩን እንኳን ...
12/04/2026

ይድረስ ለቀዳማዊት እመቤት :- ዘማሪት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው

•በቅድሚያ እኔን ጨምሮ 230million ጴንጤዎች እንወድዎታለን ይሄ ይታወቅልን ::

•በመቀጠል እርስዎ ባይነግሩን እንኳን ከመረጃ ምንጮቻችን ባጣራነው መሰረት ከሰዓታት በፊት "ልዘምርልህ"የተሰኘ ቁ3 የዝማሬ አልበምዎን በራስዎ YouTube channel ላይ መልቀቅዎን አይተናል :: መዝሙሮችንም እየሰማን ነው :: እግዚአብሔር ይባርክዎ

•በመጨረሻም ስልጣን: ክብር :አንቱታ ዝና :ሳይገድብዎ ለዚህ ጌታ እየዘመሩ ስለሆነ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎ ::

•በመቀጠል እንደገና በመጨረሻም .. ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይም ሲዘምሩ አይተናል በእርሱም ተባርከናል :: ፀጋና ሰላም ይብዛልዎ

©Endalkachew Zenebe

ክስ ተመሰረተባቸው ።በወ/ሮ  ገነት ንጋቱ እና  በአቶ  አንተነህ ተኸርቁ መካከል  በተደረገው  ቃለ መጠይቅ  ላይ  ለእምነቱ  ተከታዮች  ካላቸው  ጥላቻ  በመነሳት  የወንጌል  አማኞችን  ...
08/04/2026

ክስ ተመሰረተባቸው ።
በወ/ሮ ገነት ንጋቱ እና በአቶ አንተነህ ተኸርቁ መካከል በተደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ለእምነቱ ተከታዮች ካላቸው ጥላቻ በመነሳት የወንጌል አማኞችን መንፈሳዊ ገጽታ የሚያበላሽ ምልልስ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው ጉዳይ በእርግጥ ጉዳዩ እውነት ከሆነ የተጠቀሰው አገልጋይን ማንነት በስም መጥቀስ የሚያስፈልግ ሲሆን ይህ ባልሆነበት በደፈናው ሰዎች ለእምነቱና ለተከታዮች ያላቸው ገጽታ እንዲበላሽ ሆን ተብሎ የተሰራጨ ስለሆነ ካውንስሉ በህግ እንዲጠየቁ ክስ የመሰረተባቸው ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ በልዩ ልዩ መድረኮች የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችንና መድረኮችን በመጠቀም ሙያዊ ስነ ምግባርን ባልተከተለ መንገድ የወንጌል አማኝ እምነት ተከታዮችን ገጽታ ለማበላሸት የሚሰሩ አካላትም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም ካውንስሉ አሳስቧል ።

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምጽ !

  ✔️  🌹
07/04/2026

✔️

🌹

05/04/2026

መጽሐፍ ቅዱስን መቅደድ ህይወትን እንደ ማጥፋት ነው ።

02/04/2026

"አሁን ባለሁበት የኦርቶዶክስ እምነት እና የዘፋኝነት ህየወቴ ደስተኛ ነኝ።" ዘፋኝ ሳሚ ዳን

ይሄ ማለት በኦርቶዶክስ አስተምሮ መዝፈን እንደ ፅድቅ ይቆጠራል እያለን ነው። ወይ ጉድ😭

‎ !!‎ትላንት መጋቢት 23/ 2018 ዓ.ም በዎላይታ ሶዶ ከተማ አሮጌ አረዳ ከጎርግስ ቤተክርስቲያን አከባብ፤ አንድ ግለሰብ መጽሐፍ ቅዱስን እየቀደደ ቆቀር ጠቅልሎ እየሸጠ ተግኝቷል። ይህ ተ...
02/04/2026

‎ !!
‎ትላንት መጋቢት 23/ 2018 ዓ.ም በዎላይታ ሶዶ ከተማ አሮጌ አረዳ ከጎርግስ ቤተክርስቲያን አከባብ፤ አንድ ግለሰብ መጽሐፍ ቅዱስን እየቀደደ ቆቀር ጠቅልሎ እየሸጠ ተግኝቷል። ይህ ተግባር ለምድራችን እርግማን ነው እንቃወማለን፤ ግለሰቡ ለዚህ ለክፉ ተግባር ምንም የማያውቀውን ሕጻንን ተጠቅሟል። ከዶንቦስኮ ትምህርት ቤት እየተመለሱ ቆቀር የገዙ ወጣቶች ባደረሱት መረጃ መሠረት እኛም ከቦታው ተገኝተን ምንም አይነት ሁከት እንዳይፈጠር አድርገን ነገሩን ለሕግ አሳልፈን ሰጥተናል ያሉ ሰዎች ናቸው መረጃ ያደረሱት። ከዚህ በኋላ ያለውን ሕደት በጥብቅ እንከታተላለን። ይህ ጉዳይ ሃይማኖትን ሳይለይ መላውን የኢትዮጵያን ሕዝብና በመጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑትን ሁሉ ያስቆጣ ተግባር። የሰላም ተምሳሌት የሆነችውን ወላይታን ለማናጋት የሚደረገውን ሰይጣናዊውን እንቅስቃሴን አጥብቀን እንቃወማለን‼ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የህግ አካላት አስተማሪ የሆነ እርምጃ እንደምወስዱ እናምናለን!! አደራ ጭምር እንላቸዋለን። የሆነውን የኢየሱስን ጌትነት እናውጃለን። በማድረግ ለሚመለከተው አካል ሁሉ አድርሱ።

ነገ እሮብ ከ10.00 ሰአት ጀምሮ!!
24/03/2026

ነገ እሮብ ከ10.00 ሰአት ጀምሮ!!

Address

TTC
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌል ያሸንፋል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share