10/08/2026
፨3ኛ ቀን፡Hawasa Camporee program እንደቀጠለ ነዉ፡፡
1፦የእግዝአብሔርም ቃል በሀይል ተሰበኳል፡፡
2፦Experiance share ፕሮግራም ተደርጓል፡
3፦የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቀና መልስ ውድድር ተደረጓል፡፡
4፦የእግር ኳዋስ ጫወታ ዉድድር ተደርጓል
5፦ የእንግልዝ ድርል ግሩፕ ከሁሉም ፓዝፋንደሮች ጋር ተቀላቅለዉ ልምድ share አድርጓል፡፡ማታ ደሞ Campooree program በደማቅ ሁነታ ተካህዷል፡፡