ሐረር መልዕልተ አድባራት ደብረገነት መድኃኔዓለም ቤ/ክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Harar
  • ሐረር መልዕልተ አድባራት ደብረገነት መድኃኔዓለም ቤ/ክ

ሐረር መልዕልተ አድባራት ደብረገነት መድኃኔዓለም ቤ/ክ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሐረር መልዕልተ አድባራት ደብረገነት መድኃኔዓለም ቤ/ክ, Religious organisation, Harar.

16/08/2026

​Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual YouTube Channel Content@aza...

13/08/2026
የፆመ ፍልሰታ ለማርያም የሱባዔ 6ኛ ቀን በሐረር መ/ቅ/ቅድስት አርሴማ በሀገረ ስብከቱ ጳጳስ አቡነ ኒቆዲሞስ ቡራኬ በክቡር ሥራአስኪያጅ መ ገ ንጋቱ ደሳለኝ ክህነታዊ አገልግሎት ተከናወነ::2...
12/08/2026

የፆመ ፍልሰታ ለማርያም የሱባዔ 6ኛ ቀን በሐረር መ/ቅ/ቅድስት አርሴማ በሀገረ ስብከቱ ጳጳስ አቡነ ኒቆዲሞስ ቡራኬ በክቡር ሥራአስኪያጅ መ ገ ንጋቱ ደሳለኝ ክህነታዊ አገልግሎት ተከናወነ::2018

11/08/2026

📌 ነሐሴ ፮ ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ/ም
⏰ በሥርዓተ ቅዳሴ ጊዜ የሚነበብ ምንባባት፤ ምስባክ እና ወንጌል...
የዕለቱ ምንባባት፤
፩ ኛ ቆሮንቶስ ፫ ፥ ፲ - ፳ ፪
፩ ጴጥሮስ ፫ -፩ -፯
የሐዋርያት ሥራ ፲ ፮ ፥፲ ፫ -፲ ፱

ማርቆስ ፲ ፮ ፥ ፱- ፲ ፱
📝 📝 📝
ከሳምንቱም፡በመዠመሪያው፡ቀን፡ማልዶ፡በተነሣ፡ጊዜ፥አስቀድሞ፡ሰባት፡አጋንንት፡ላወጣላት፡ ለመግደላዊት፡ማርያም፡ታየ። እርሷ፡ኼዳ፡ከርሱ፡ጋራ፡ኾነው፡ለነበሩት፡ሲያዝኑና፡ሲያለቅሱ፡ሳሉ፡አወራችላቸው፤ እነርሱም፡ሕያው፡እንደ፡ኾነ፡ለርሷም፡እንደ፡ታያት፡ሲሰሙ፡አላመኑም። ከዚህም፡በዃላ፡ከነርሱ፡ለኹለቱ፡ወደ፡ባላገር፡ሲኼዱ፡በመንገድ፡በሌላ፡መልክ፡ተገለጠ፤ እነርሱም፡ኼደው፡ለሌላዎቹ፡አወሩ፤እነዚያንም፡ደግሞ፡አላመኗቸውም። ዃላም፡በማእዱ፡ተቀምጠው፡ሳሉ፡ለዐሥራ፡አንዱ፡ተገለጠ፥ተነሥቶም፡ያዩትን፡ስላላመኗቸው፡ አለማመናቸውንና፡የልባቸውን፡ጥንካሬ፡ነቀፈ። እንዲህም፡አላቸው፦ወደ፡ዓለም፡ዅሉ፡ኺዱ፥ወንጌልንም፡ለፍጥረት፡ዅሉ፡ስበኩ። ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል። ያመኑትንም፡እነዚህ፡ምልክቶች፡ይከተሏቸዋል፤በስሜ፡አጋንንትን፡ያወጣሉ፤በዐዲስ፡ቋንቋ፡ ይናገራሉ፤እባቦችን፡ይይዛሉ፥ የሚገድልም፡ነገር፡ቢጠጡ፡አይጐዳቸውም፤እጃቸውን፡በድውዮች፡ላይ፡ይጭናሉ፡እነርሱም፡ይድናሉ። ጌታ፡ኢየሱስም፡ከነርሱ፡ጋራ፡ከተናገረ፡በዃላ፡ወደ፡ሰማይ፡ዐረገ፡በእግዚአብሔርም፡ ቀኝ፡ተቀመጠ።
⛪️ ⛪️ ⛪️

ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ፤
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር፤
ኲሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን፤
ትርጉም:
የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል።
የምድር ባለጠጎች በአሕዛብ ፊትህ ይማለላሉ።
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፤
መዝ ፵ ፬÷፲ ፪
📝 📝 📝
#ቅዳሴ
ቅዳሴ_ዘእግዝእትነ አው ግሩም
🤲 🤲 🤲
ምሥራቅ ሐረርጌ ,ኢትዮጵያ
ነሐሴ ፮ ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ/ም
👇👇👇
ለፈጣን እና ተአማኒ መረጃዎች
የፌስ ቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063914957562
👇👇👇
የቴሌ ግራም ገጻችን
https://t.me/misrakharargediocesePR
👇👇👇
የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CllAjStr_f7/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👇👇👇
የዋትስ አፕ ገጻችን
https://chat.whatsapp.com/Iead2B5CoBr7PK2ITL8RmP
👇👇👇
የቲክታክ ገጻችን
tiktok.com/

09/08/2026

📌 ነሐሴ ፬ ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ/ም
⏰ በሥርዓተ ቅዳሴ ጊዜ የሚነበብ ምንባባት፤ ምስባክ እና ወንጌል...
የዕለቱ ምንባባት፤
ሮሜ ፲ ፪ ፥ ፲ ፮- ፍጻሜ
፩ ጴጥሮስ ፭ -፮ ፥ ፲ ፪
የሐዋርያት ሥራ ፲ ፯፥፳ ፫-፳ ፰

ሉቃስ ፲ ፬ ፥፴ ፩ - ፍጻሜ
📝 📝 📝
ወይም ሌላውን ንጉሥ በጦርነት ሊጋጠም የሚሄድ፥ ከሁለት እልፍ ጋር የሚመጣበትን በአንድ እልፍ ሊገናኝ የሚችል እንደ ሆነ አስቀድሞ ተቀምጦ የማያስብ ንጉሥ ማን ነው?
ባይሆንስ ሌላው ገና ሩቅ ሳለ መልክተኞች ልኮ ዕርቅ ይለምናል።
እንግዲህ እንደዚሁ ማንም ከእናንተ ያለውን ሁሉ የማይተው ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።
ጨው መልካም ነው፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፈጣል?
ለምድር ቢሆን ለፍግ መቈለያም ቢሆን አይረባም፤ ወደ ውጭ ይጥሉታል። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
⛪️ ⛪️ ⛪️

እግዚኦ በኃይልከ ይትፌሣሕ ንጉሥ፤
ወብዙኃ ይትሐሠይ በአድኅኖትከ፤
ፍትወተ ነፍሱ ወሀብኮ፤
መዝ ፳÷፩
ትርጉም:
አቤቱ፥ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል፤
በማዳንህ እጅግ ሐሤትን ያደርጋል።
የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው፥
📝 📝 📝
#ቅዳሴ
ቅዳሴ_ዘእግዝእትነ አው ዘቄርሎስ
🤲 🤲 🤲
ምሥራቅ ሐረርጌ ,ኢትዮጵያ
ነሐሴ ፬ ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ/ም
👇👇👇
ለፈጣን እና ተአማኒ መረጃዎች
የፌስ ቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063914957562
👇👇👇
የቴሌ ግራም ገጻችን
https://t.me/misrakharargediocesePR
👇👇👇
የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CllAjStr_f7/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👇👇👇
የዋትስ አፕ ገጻችን
https://chat.whatsapp.com/Iead2B5CoBr7PK2ITL8RmP
👇👇👇
የቲክታክ ገጻችን
tiktok.com/

06/08/2026

ህያው የኢትዮጵያ ቅርስ ታሪክ ነጋሪ የሐረር ጀጎል ግንብ
**********************

ዘመን ተሻጋሪው የሐረር ጀጎል ግንብ የበርካታ ዘመናት ታሪክ፣ የዳበረ ባህል እና ትውፊት ታማኝ ጠባቂ ሆኖ እስከ ዛሬ ድረስ በኩራት ቆሟል።

በእዚህ ታሪካዊ ግንብ ላይ የሚገኝ እያንዳንዱ ድንጋይ የራሱ የሆነ ጥልቅ ታሪክን ሲተርክ፣ በውስጡ የሚያልፈው እያንዳንዱ መንገድ ደግሞ በቀጥታ ወደ ደማቁ የኢትዮጵያ ህያው ቅርስ ልብ ይመራል።

06/08/2026
03/08/2026


✝️ "አንተ አቡነ ወአንተ እምነ።
ነግሀ ነቂሀነ እምንዋም ለከ ንፌኑ ስብሐተ።"
✍️ትርጉም
"አንተ አባታችን አንተ እናታችን ነህ።
በጧት ከመኝታችን ነቅተን ምስጋናን እናቀርባለን።
🤲 🤲 🤲
የመስቀሉ ፍቅር በልቦናችን ይደርብን!!
🤲 🤲 🤲
ምሥራቅ ሐረርጌ ,ኢትዮጵያ
ሐምሌ ፳ ፯ ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ/ም
👇👇👇
ለፈጣን እና ተአማኒ መረጃዎች
የፌስ ቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063914957562
👇👇👇
የቴሌ ግራም ገጻችን
https://t.me/misrakharargediocesePR
👇👇👇
የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CllAjStr_f7/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👇👇👇
የዋትስ አፕ ገጻችን
https://chat.whatsapp.com/Iead2B5CoBr7PK2ITL8RmP
👇👇👇
የቲክታክ ገጻችን
tiktok.com/

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐረር መልዕልተ አድባራት ደብረገነት መድኃኔዓለም ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share