Gospel Power International Church

Gospel Power International Church Our vision is preaching the gospel to nations and intiating all peoples to worship God.

11/08/2026
03/07/2026

!
Big shout out to my new rising fans! Yakob Angelo, Bizuwork Dejene

20/06/2026

:00_ሰዓት_ጀምሮ።

 #አሜን!!❤❤❤👉👉
10/04/2026

#አሜን!!❤❤❤👉👉


👉 አሮጌው መንገድ እሾህና ቆንጥር ያለበት፣እባብና ግንጥ የሞላበት፣ዳገት ቁልቁለት የበዛበት፣ተመንጥሮ ጫካ፤ወስዶ የማያደርስ፤መንገድ ላይ የሚያስቀር።
👑እሾህና ቆንጥር የሌለበት ፣ ዳገት ቁልቁለት የሌለበት ፣ እንቅፋት ጉቶ የሌለበት ፣ ወደ አብ የሚያደርሰን በቀራንዮ ላይ በእግዚአብሔር ተመርቆ የተከፈተልን አዲሱ መንገድ #ኢየሱስ ነው።
!!
.

14/03/2026

. በማሻ አጥቢያ
👉ከአርብ እስከ እሁድ ሙሉ ቀን።
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

13/01/2026

!! 👉9:00🕙ጀምሮ።

05/01/2026

#የተወደድክ ወንድሜ ነቢይ ሕዝቅኤል ጌታሁን ከታህሳስ 24-26/2018 ዓ.ም ድረስ በነበረን የ5ኛ አመት ክብረበዓል የምስጋና ኮንፍራንስ ላይ ጥሪያችንን አክብረህ መጥተህ በትህትናና በፍቅር ስላገለገልከንና ጸጋህን ስላካፈልከን ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ። #ድንቅ ጸጋ በአንተ ውስጥ እንዳለም አይቻለሁ። የጸጋው ባለበት እግዚአብሔር ይመስገን። #ገና ብዙ ትጓዛለህ፤እግዚአብሔር ያስወርስሃል። 👉በርታ!!

Address

Hagere Selam

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Power International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel Power International Church:

Shortcuts

Share