Ariel revival ministry

Ariel revival ministry ለኔ ህይወት ክርስቶስ ነው።
Ariel revival
እኔ አርኤል ነኝ
The life of apostles
Follow like

 #አዋዬ ዳሞ Anino dayeemmo !! #ጸሎት ስባል ሁሉም ሰው የሚጓዝበት  #እያዘነ የሄደው ሁሉ ተጽናንተው የሚመልስበት #እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሚናገርበት  #ብዙ ህመምተኞች ከህመም...
18/08/2025

#አዋዬ ዳሞ Anino dayeemmo !!

#ጸሎት ስባል ሁሉም ሰው የሚጓዝበት
#እያዘነ የሄደው ሁሉ ተጽናንተው የሚመልስበት
#እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሚናገርበት
#ብዙ ህመምተኞች ከህመም የሚድኑበት .....

አዋዬ ዳሞ ሕወይት ብርሃን ቤተክርስቲያን

 #አርዓያነት የሐይማኖት አባት የሆኑት ያዕቆብ ዮዶሩ ሶስት ልጆች ያለ አባት ለምታሳድግ አንዲት እናት የባንክ ዕዳ በመክፈል ቤተዋን ነጻ አወጡበሲዳማ ክልል በሐይማኖት አባትነታቸው በብዙዎች ...
10/06/2025

#አርዓያነት
የሐይማኖት አባት የሆኑት ያዕቆብ ዮዶሩ ሶስት ልጆች ያለ አባት ለምታሳድግ አንዲት እናት የባንክ ዕዳ በመክፈል ቤተዋን ነጻ አወጡ

በሲዳማ ክልል በሐይማኖት አባትነታቸው በብዙዎች የምታወቁት ያዕቆቡ ዮዶሩ የፈጸሙት አስተማሪ ተግባር የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።

አባት ያዕቆብ በቦና ከተማ በእሁድ አገልግሎት ላይ እንዳሉ በሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ ነዋሪ የሆነችው አንዲት እናት ጉባኤ ፊት ቀርባ ባሏን በሞት አጥታ ሶስት ልጆችን ለብቻው ለማሳደግ መገደዷን፣ አሁን እየኖሩበት ያለው መኖሪያ ቤታቸው የባንክ ብድር ባለመከፈሉ ልወረስ እንደሆነ በብዙ እምባ ለጉባኤው አስረድታለች።

በእናቲቱ ላይ በደረሰው ችግር ልባቸው የተነካው እኚህ አባት ዛሬ አዋሽ ባንክ በአካል ቀርቦ በባንክ ያለባትን 408,410.55 ዕዳ በመክፈል በባንክ ተይዞ የነበረውን የቤት ፕላን ለእናቱት እንዲመለስ አድርጓል።

የእሳቸው ተግባር በሐይሞኖት ስም ላልተገባ ተግባር ለሚፈጽሙ አካላት በጎ ምሳሌ የሚሆን ነው በማለት ብዙዎች እየተቀባበሉት ይገኛሉ።

ማለዳ ሚዲያ

 #ጷጉሜን  #በአዋዬ አመታዊ የጷጉሜ ፕሮግራም ልጀመር ጥቅት ቀናት ብቻ ቀሩ ። እርሶዎም መጥተው እንድባረኩ ተጋብዘዋል
30/08/2024

#ጷጉሜን #በአዋዬ
አመታዊ የጷጉሜ ፕሮግራም ልጀመር ጥቅት ቀናት ብቻ ቀሩ ። እርሶዎም መጥተው እንድባረኩ ተጋብዘዋል

እንኳን ደስ አለን!!!!!!!!በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች የማራቶን ውድድር አግ...
10/08/2024

እንኳን ደስ አለን!!!!!!!!
በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች የማራቶን ውድድር አግኝታለች፡፡

ቀነኒሳ በቀለም በ 42 ሁለት ዓመቱ ለሀገሩ እትዮጵያ በመሮጥ አድስ ታርክን ጽፏል ።

17/07/2024
🔥
07/07/2024

🔥

 በሐዋሳ  የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን  #በረከታችን   #ተባረክልን !!
30/06/2024


በሐዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን
#በረከታችን #ተባረክልን !!

በጣም ስንጠብቀው የቆየነው ያቦቅን ስሻገር አልበም በብዙ ፀሎት እና በብዙ ፀጋ ታሽቶ ተቀምሞ ዛሬ ወደ መዕመን ጆሮ በ 8:00 ሰዓት በ Telegram bot እና በ Bereket Lemma Y...
02/06/2024

በጣም ስንጠብቀው የቆየነው ያቦቅን ስሻገር አልበም በብዙ ፀሎት እና በብዙ ፀጋ ታሽቶ ተቀምሞ ዛሬ ወደ መዕመን ጆሮ በ 8:00 ሰዓት በ Telegram bot እና በ Bereket Lemma YouTube 9:00 ሰዓት ዛሬ ይደርሳል።
እግዚአብሔር በመልዕክቶችህ ህዝቡን ያረሰርሳል ወደ ጓዳቸው ወደ ቁስላቸው ይደርሳል ያክማል ያበረታል ብዬ አምናለው።



you can order on Telegram 👇👇👇
http://t.me/Yabokenseshagerbot

ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇
http://t.me/Yabokenseshagerbot
http://t.me/Yabokenseshagerbot
http://t.me/Yabokenseshagerbot

Youtube 👇👇👇
https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
Telegram 👇👇👇
https://t.me/bereketlemma
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php
Tiktok 👇👇

 # ከነብይ ያዕቆብ  # ታግሱ ይህ ግዜ ያልፋል።           ይህ ዘመን ከአጠገባቸው ሰውን ያጡ ሰው የሞተባቸውን ብቻ የሚናጽናናበት ሳይሆን መላው ኢትዮጵያውያንን እንጅ። ፣ ብር ያገኙት...
18/05/2024

# ከነብይ ያዕቆብ # ታግሱ ይህ ግዜ ያልፋል።
ይህ ዘመን ከአጠገባቸው ሰውን ያጡ ሰው የሞተባቸውን ብቻ የሚናጽናናበት ሳይሆን መላው ኢትዮጵያውያንን እንጅ። ፣ ብር ያገኙት ሆነ ያላገኙ፣ ስልጣን ላይ ያሉ ከስልጣን የተነሱ፣የተቸገረበት ስለሆነ የሰው ፍጡርን አይዛችሁ የምንልበት ዘመን ነው ።ምክንያቱም በየቤቱ የሞተው ነገር ስላለ ነው። ታግሱ የጨለማ ዘመን ያልፋል፥ ብርሃን ይበራል ፥የጠፋው ይመጣል ፥በቤታችሁ የሞተው ይነሳል ፥የተሰበረው ይጠገናል ፥ ታገሱ ከአፋችሁ ለእግዚአብሔር የስንፍና ቃል ብቻ አይውጣ የትቢት ዓመት ነውና። 1ኛ ጰጥሮስ መልእክት 5፥10
ለሎችም Sher አድርጉት ።

 #ዕጣህ ተቀድሷል።       ከምድርም የተቀደሰ የዕጣ ክፍል ይሆናል እግዚአብሔርን ያገለግሉ ዘንድ ለሚቀርቡ ለመቅደሱ ለካህናቱ ይሆናል  ።ትንቢት ሕዝቅኤል 45፥4-----8
15/05/2024

#ዕጣህ ተቀድሷል።
ከምድርም የተቀደሰ የዕጣ ክፍል ይሆናል እግዚአብሔርን ያገለግሉ ዘንድ ለሚቀርቡ ለመቅደሱ ለካህናቱ ይሆናል ።ትንቢት ሕዝቅኤል 45፥4-----8

በዛው መጽሐፍ ቅዱስ  በተፃፈበት መረዳት እና ሀይል የምሰብኩ የእ/ግር ሰው ናቸው  ነብይ ያዕቆብ ዮዶሩ ።    እስት ባርኩልን🙏
10/05/2024

በዛው መጽሐፍ ቅዱስ በተፃፈበት መረዳት
እና ሀይል የምሰብኩ የእ/ግር ሰው ናቸው
ነብይ ያዕቆብ ዮዶሩ ። እስት ባርኩልን🙏

Address

Hagere Selam

Telephone

+251904430610

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ariel revival ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share