ጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት Gimbichu Excellent Youth

ጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት Gimbichu Excellent Youth Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት Gimbichu Excellent Youth, Religious organisation, Gimbichu, Gumbichu.

25/08/2021
እትዮጵያ
24/08/2021

እትዮጵያ

የጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት ፋሬይሄ ተለውጦ የቀረ፣በእግዚብሔር ፍቅር የተነካ ፣የችግር ሳይሆን የመፍትሄ አካል የሆነ ፣በማይመች ግዜ እንኳ መልካምነቱን የማያቋርጥ ወንዝ፣ለመልካም ስራ የሚ...
24/08/2021

የጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት ፋሬ

ይሄ ተለውጦ የቀረ፣በእግዚብሔር ፍቅር የተነካ ፣የችግር ሳይሆን የመፍትሄ አካል የሆነ ፣በማይመች ግዜ እንኳ መልካምነቱን የማያቋርጥ ወንዝ፣ለመልካም ስራ የሚተጋ #የጊምቢቹ #ከተማ #መልካም #ወጣት -ህብርት ታላቅ ወታደር ነው።እንደ #ደረጄ አለሙ ያሉ ሺዎችን ከመንፈሳዊ ህይወት ድካም፣ተስፋ ከመቁረጥና ከሱስ ለማውጣት ዛሬም ነገም ወዳፍትም እንሳረላን።የረዳን እግ/ር ይመስገን።
እንወዳችሁለን።

22/03/2021

"እኛ የሰው ልጆች አንዳችን ሌላችንን ሳንጠልፍ ልንዋደድ ፣ልንጠባበቅ፣ልንተማመን፣ተስፈ ልንሳጣጥ ይገባል።በሚያልቀው የሐዘን ባሕር ውስጥ የአዋንና የደስታ ሰዎች ነን።በእርግጥ ትንሳኤን ሞት ይቀድማል።ሞት ባልተነገረበት ትንሳኤ አይታወጅም ።የስንዴ ቅንጣት ወድቃና በስብሳ ነው የምትፈረው እንደ ሀገር ፣እንደ ትውልድ የምናየው ፣የምንስማው ተስፋ ሊያስቆርጠን ይችለል።ምንልባት ለትንሳኤ እየትቀረብን ነው።በሞት ሕይወት ይሆናል። ተስፋ ከቆረጡ ሰዎች ውስጥ የተስፋ ጮራዎች ይወላደሉ ።በምሽት ውስጥ ንገት #ይመጣል።

Page ሼር በማድረግ ይተበበሩ
እንወደችሁለን

እንኳን ለጌታችንና ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።እየልን በዓሉን ስናከብር አቅም ከሌለቸውና ከተቸገረው ጋር በደስታና በመቻቻል ፣በፍቅር ያለንን መቋዳስ አለብ...
04/01/2021

እንኳን ለጌታችንና ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እየልን በዓሉን ስናከብር አቅም ከሌለቸውና ከተቸገረው ጋር በደስታና በመቻቻል ፣በፍቅር ያለንን መቋዳስ አለብን።
#ሰውን በማገልገል ፤እግዚአብሔርን መገልገል ከቻልክ ፥እድሉ አያምልጥ!!! አሁኑኑ ተጠቀምበት ።

ካተረፈን ሳይሆን ካላን እንስጥ
በመልካምነት እንኑር
መልኳም በዓል ይሁንለችሁ።

04/01/2021
ኢየሱሴ
28/11/2020

ኢየሱሴ

የጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብርት ልዩ ፕሮግራም ህዳር 6/2013 ዓ/ም የተለያዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።ስለዚህ እርስዎም በእለቱ በጊምቢቹ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን በመገኘት የበረከቱ ተካፈዮች ...
12/11/2020

የጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብርት ልዩ ፕሮግራም ህዳር 6/2013 ዓ/ም የተለያዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።ስለዚህ እርስዎም በእለቱ በጊምቢቹ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን በመገኘት የበረከቱ ተካፈዮች እንድትሆኑ ተጋብዘዋል።ልክ 8:30

የጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት
እንወዳችሁለን!!

Address

Gimbichu
Gumbichu
999888

Telephone

+251963498045

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጊምቢቹ መልካም ወጣት ህብረት Gimbichu Excellent Youth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share