Yene Fellow

Yene Fellow This is the Official Facebook Channel of Gonder fellowship( Yene Fellow).

“እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤”    መዝሙር 146፥8“The LORD openeth the eyes of the ...
28/12/2024

“እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤”
መዝሙር 146፥8

“The LORD openeth the eyes of the blind: the LORD raiseth them that are bowed down: the LORD loveth the righteous:”
Psalms 146:8



ፊልጵስዩስ 4⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።⁷ አእምሮንም...
20/12/2024

ፊልጵስዩስ 4
⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ⁸ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ



“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”   መዝሙር 119፥81“My soul fainteth for thy salvation: but I hope in thy word.”  Psalms 119:8...
19/12/2024

“ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ።”
መዝሙር 119፥81

“My soul fainteth for thy salvation: but I hope in thy word.”
Psalms 119:81



“እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።”   መዝሙር 145፥9“The LORD is good to all: and his tender mercies are over all h...
17/12/2024

“እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።”
መዝሙር 145፥9

“The LORD is good to all: and his tender mercies are over all his works.”
Psalms 145:9



 የሚያድን ፀጋሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና  — ቲቶ 2፥11
13/12/2024



የሚያድን ፀጋ

ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና
— ቲቶ 2፥11



Day-4መልካሙ እረኛ"መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።ዮሐንስ 10:11፤
12/12/2024

Day-4

መልካሙ እረኛ

"መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።

ዮሐንስ 10:11፤



ኀጢአተኝነቴ ከትላንት ይልቅ ጎልቶ ዘወትር በፊቴ ቢሆንም እግዚአብሔር በክርስቶስ የገለጠው ጽድቅ በልጦ ይታየኛል። ወደ መስቀሉ እሸሻለሁ፤ ብቸኛ ተስፋዬን በክርስቶስ ላይ እጥላለሁ። አብ አባት...
21/11/2024

ኀጢአተኝነቴ ከትላንት ይልቅ ጎልቶ ዘወትር በፊቴ ቢሆንም እግዚአብሔር በክርስቶስ የገለጠው ጽድቅ በልጦ ይታየኛል። ወደ መስቀሉ እሸሻለሁ፤ ብቸኛ ተስፋዬን በክርስቶስ ላይ እጥላለሁ። አብ አባት በልጁ የሚቀርቡትን ፈጽሞ አያጠፋቸውም፤ እኔም ወደዚያ ውብ መስቀል እሸሻለሁ። ስብራቴን ጠግኖ እርሱ ምርኩዜ እንዲሆነኝ እታመናለሁ። ያደቀቃቸው አጥንቶቼ ጠገን የሚያገኙት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው። አዎ ወደ መስቀሉ እሸሻለሁ፤ ወደ መማጸኛው ከተማ... የእኔ አይነቱ ክፋ ኀጢአተኛ ከሞት ፍርሃት ነጻ ወደ ሚወጣበት ወደ መስቀሉ እሸሻለሁ። መስቀሉ ለእኔ አይነቱ ኀጢአተኛ ብቸኛ መፍትሔ ነው።

ንግግሩን የጀመረው አባቱን ‘ልዑል’ በማለት ነው። ጠላቶቹን የበተነው፣ ስሜቱንና ፍርሃቱን ጸጥ ያሰኘው ‘የልዑል ልጅ ነኝ’ የሚለውን በማሰብ ነው። “የጠላትህን ትንሽነት እንድትመለከት የእግዚ...
14/11/2024

ንግግሩን የጀመረው አባቱን ‘ልዑል’ በማለት ነው። ጠላቶቹን የበተነው፣ ስሜቱንና ፍርሃቱን ጸጥ ያሰኘው ‘የልዑል ልጅ ነኝ’ የሚለውን በማሰብ ነው። “የጠላትህን ትንሽነት እንድትመለከት የእግዚአብሔርን ትልቅነት አስብ” እንዲሉ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ሁሌ ማሰላሰል ያስፈልጋል። ዳዊት በመቀጠል እግዚአብሔርን ‘መጠጊያ’ ይለዋል። ይህን ትልቅ ጌታ የእርሱ መሸሸጊያ መሆኑን ያውጃል፤ ከአምላኩም በቀር ትልቅ የለምና ያለ ስጋት ይቀጥላል። ሰይጣን ብቻችንን ከሆንን ያገኘናል፤ ስለዚህ የማይደፈረውን ቅጥር ጌታን ልንይዝ ይገባናል። ይህም ብላቴና ዘመኑን ሙሉ ክርስቶስ ጥላ ሆኖት ቆይቷል፤ ለዚህም እግዚአብሔርን ‘ጥላ’ ብሎ ይገልጸዋል። ለእኛም እንዲሁ ነው። ዓለሙ በረሃ ሲሆንብን ጥላችን ሆኖልናል ከምድሩም ጦርነት ሲገጥመን እርሱ ጋሻችን ነበር።
በእርግጥም ክርስቶስ ለእኛ መሸሸጊያችን ነው።

“ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦ በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።”    ሉቃስ 9፥23“Then he said to them all: "If anyone...
05/11/2024

“ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦ በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።”
ሉቃስ 9፥23

“Then he said to them all: "If anyone would come after me, he must deny himself and take up his cross daily and follow me.”
Luk 9:23

“እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”   መዝሙር 118፥24“This is the day the Lord has made; let us rejoice an...
01/11/2024

“እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”
መዝሙር 118፥24

“This is the day the Lord has made; let us rejoice and be glad in it.”
Ps 118:24

አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።  — ዳንኤል 12፥13But go thou thy way till the end be: for thou...
30/10/2024

አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።
— ዳንኤል 12፥13

But go thou thy way till the end be: for thou shalt rest, and stand in thy lot at the end of the days.
— Daniel 12:13

Address

Uogcsf1@gmail. Com
Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yene Fellow posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Yene Fellow:

Share