ፕሮተስታንትነት የክርስቶስ ልጅነት መገለጫ ነው Protestant ye Christ lijinet megelecha new

  • Home
  • Ethiopia
  • Gambela
  • ፕሮተስታንትነት የክርስቶስ ልጅነት መገለጫ ነው Protestant ye Christ lijinet megelecha new

ፕሮተስታንትነት የክርስቶስ ልጅነት መገለጫ ነው Protestant ye Christ lijinet megelecha new ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

13/05/2026

'Deuteronomy 3:2 - እግዚአብሔር ያህዌ፣ “እርሱን፣ መላው ሰራዊቱንና ምድሩን በእጅህ አሳልፌ ስለ ሰጠሁህ፣ አትፍራው፤ ሐሴቦንን ይገዛ በነበረው በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን ላይ ያደረግህበትን በእርሱም ላይ አድርግበት” አለኝ።'

09/04/2026

ኢየሱስ ከዛሬ 2ሺህ ዓመት በፊት ለግርፋት እና ለስቅላት ሲወስዱት ዝም ብሎ የተነዳው የአባቱን ፈቃድ ለመፈፀም እንጂ ኃይል አጥቶ አይደለም ዛሬም በልጆቹ መገፋት እና መዋረድ ላይ መፍረድ አቂቶት እንዳልሆነ ማወቅ እና መረዳት ይኖርብናል ::
አንዳንዶች እንደሚሉት አይደለንም ይሰማል ይመለሳል bemekakelachin መጋረጃ የለም መጋረጃው ለሁለት ተከፍሎ አሁን እኛ በቀጥታ በወልድ ወደ አብ መቅረብ ሆኖልናል

“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8

21/03/2026

እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለው ሃሳብ👇
አንተ ታመልከዋለ እርሱ መልካሙን ሃስብ ይገልትልሃል የእግዚአብሔር ሃሳብ የምገለጥ እንጂ ተደብቆ የምቀር አይደለም ::
ነገር ግን ሰው በራሱ የራሱን የበረከት መንገድ ይዘጋ እና ተመልሶ እግዚአብሔርን ከሳሽ ይሆናል ::
ቀላል መንገድ ነው ለኛ ያስቀምጠልን ታመልከኛ እኔ እህልና ዉሃይን እባርካለው በቃ ከሰው ምተበቀው ማምሌለከ, ማክበር, መገዛት, መፍራት, ሁል ጊዜ በቃሉ ዉስጥ መገኘት ይሄ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ::

Address

4ኪሎ
Gambela

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፕሮተስታንትነት የክርስቶስ ልጅነት መገለጫ ነው Protestant ye Christ lijinet megelecha new posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share