Tunto Ketema Nō 1 kalehiwot church / የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለህይወት ቤተ-ክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Durame
  • Tunto Ketema Nō 1 kalehiwot church / የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለህይወት ቤተ-ክርስቲያን

Tunto Ketema Nō 1 kalehiwot church / የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለህይወት ቤተ-ክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tunto Ketema Nō 1 kalehiwot church / የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለህይወት ቤተ-ክርስቲያን, Religious organisation, Durame.
(1)

የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለ ህይወት ቤተ- ክርስቲያን
የዩቲዩብ አካውንታችን
https://youtube.com/?si=njQiwWt4aL-bqEOI
የቲክቶክ አካውንታችን
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-91sdPDtk4Bx
የቴለግራም አካውንታችን
https://t.me/tunto1st ይህ የጡንጦ ቁ•1 ቃለ ህይወት ቤተ- ክርስቲያን የ Facebook ገፅ ነው። በዚህ ገፅ በቤተክርስቲያኒቱ ስለሚከናወኑ ወቅታዊ ስራዎች ፣ እና ስለ ቤተክርስቲያኒቱ አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቃሉ። በመላው ዓለም ዙሪያ ያላችሁ የ ቤተክርስቲያኒቱ አባላት ፔጁን like በማድረግ አባል ይሁኑ፣ እንዲሁም ለሌሎችም share ያድርጉ። ተባረኩ።

  ከተማ ቁ1 ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን የማህበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን በሙሉ ከላይ በፎቶ የምትመለከቷት ወ/ሪት አበረሽ አንጁሎ ትበላለች የቤተክርስቲያናቺን  አባል እና የጡንጦ ከተማ 01 ...
06/09/2026

ከተማ ቁ1 ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን የማህበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን በሙሉ ከላይ በፎቶ የምትመለከቷት ወ/ሪት አበረሽ አንጁሎ ትበላለች የቤተክርስቲያናቺን አባል እና የጡንጦ ከተማ 01 ቀበሌ የቴሌ ሠፈር ነዋር ስትሆን መነገር የማትችል ናት። ከቤት ከወጣች ሦስት ዓመት ሆኖታል። እስካ አሁን ግን የት እንዳለች አድራሻዋን መገኘት አልተቻለም መናገር እና መሰማት የማትችል ከመሆኗ የተነሳ ወደ ቤት ሰትመለስ 3 ዓመት ሆኖታል ለወጋን ደረሽ ወጋን ነውና በሁሉም ክልል የምትኖሩ ቅዱሳን እና ዉድ ኢትዮጵያዊያን ይህን post ለብዙ ሰው በመጋራትና ልጅቷን ከገኘችሁ ከታች በፎቶ ያለው የወንድሙሃን ፎቶ በመሰየት በመጠየቅ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ጥቆማ እንድታደርጉና ከስር ኬሜንት ለይ እንድተስቀምጡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። 0926978696/096060862
📌Youtube
https://youtube.com/?si=njQiwWt4aL-bqEOI
📌Tiktok
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-91sdPDtk4Bx
📌Telegram
https://t.me/tunto1st
ft26175l4l 8c

Address

Durame

Telephone

+251900578631

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tunto Ketema Nō 1 kalehiwot church / የጡንጦ ከተማ ቁ.1 ቃለህይወት ቤተ-ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share