ምስካይ ሚዲያ - Meskai Media

ምስካይ ሚዲያ - Meskai Media Tech for innovation

ሼር አድርጉት የተዋህዶ ልጆች
30/01/2023

ሼር አድርጉት የተዋህዶ ልጆች

26/01/2023

ሰበር ዜና ሼር ይደረግ

ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ፍቅር + አንድነት + ህብረት
25/12/2022

ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት
ፍቅር + አንድነት + ህብረት

ከወደዳችሁት ሼር በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁ
23/10/2022

ከወደዳችሁት ሼር በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁ

ተመልከቱልኝማ ይሄንን ጉድ ...ከሰሞኑ በተደረገው 41 ሃገር አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ በተለያዩ መስፈርቶች ብልጫ ላሳዩ ሃገረ ስብከቶች ሽልማት ይሰጣል፡፡እና የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሃ...
22/10/2022

ተመልከቱልኝማ ይሄንን ጉድ ...
ከሰሞኑ በተደረገው 41 ሃገር አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ በተለያዩ መስፈርቶች ብልጫ ላሳዩ ሃገረ ስብከቶች ሽልማት ይሰጣል፡፡
እና የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሃገረ ስብከት ለምን አልተሸለምኩኝም ብሎ በፌስቡክ ገፁ የቤተክርስቲያኗን አንድነት የሚፈታተንና በብዙ አጀንዳዎች የተለወሰ መግለጫ አውጥቷል ፡፡፡ ከስር በፎቶው ላይ ሙሉ ፅሁፉ ስላለ አንብቡት፡፡፡
ግን ኧረ ሼም ነው!! ለምን አልተሸለምንም ይባላል? አይባልም በመጀመሪያ ... የቤተክርስቲያን ስርአት ለኛ የተገባውን ነገር እንኳን አይገባኝም ይባላል እንጂ እንዴት ካልተሸለምን ተብሎ እሪሪሪሪሪ ይባላል፡፡፡ ደግሞ መልካም ስራ የሚሰራው ለሽልማት ነው ወይስ የጌታን ቃል ለመፈፀም?? በዛ ላይ በሃገረ ስብከት ደረጃ ይሄንን መግለጫ ማውጣት ቤተክርስቲያንን ይከፍላል፡፡፡ ደግሞ ለሁሉም ሃገረ ስብከት አይሸለምም፡፡፡ ጣት እንኳን ከጣት ይበልጣል፡፡

21/10/2022

ታላቁ የጸሎት አባት ሲዘምሩ

በዲላ ከተማ የተከናወነውን መንፈሳዊ ጉባኤ ያዘጋጀችው አርቲስት ናርዶስ።ቅድስት ቤተክርስትያን ለሁላችንም መከበርያ አክሊላችን ናት።በስነምግባር አንጻን ፣ በእውቀት ኮትኩታን ፣በጥበብ ጠምቃን፣...
17/10/2022

በዲላ ከተማ የተከናወነውን መንፈሳዊ ጉባኤ ያዘጋጀችው አርቲስት ናርዶስ።

ቅድስት ቤተክርስትያን ለሁላችንም መከበርያ አክሊላችን ናት።

በስነምግባር አንጻን ፣ በእውቀት ኮትኩታን ፣በጥበብ ጠምቃን፣ከሃቅ እልፍኝ እኑራ የምታሳድገን የሰማይ ርስት መመልከቻ መቅረዛችን ናት።

ይህችን መቅረዝ እንዲህ በታዋቂነት ዘመን ላይ "አሸሸ ገዳዎ" ከሚባልበት የካራን መንደር ተነጥሎ የትላንት መኖርያችንን የሆነችውን ወደ ከነዓዊት መቅደስ መመልከት መባረክ ነው።

ቤተክርስቲያንን ስላከበርሻት እናከብርሻለን

ነፍሴን አለማዋን አሳዬዋት ማለት ይኼኔ ነው!

ቅድስት ሥላሴ አገልግሎትሽን የነፍስ ዋጋ አድርጎ ይቀበልልሽ

እግዚአብሔር ይመስገን!

Kune Demelash kassaye -Arba Minch

እንኳን ተሻለዎት አባታችንብፁዕ አቡነ አረጋዊ
17/10/2022

እንኳን ተሻለዎት አባታችን
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ

እሙንቱ ጸሐፍት
13/10/2022

እሙንቱ ጸሐፍት

አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ሽልማት አበረከቱ ። የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ አስኬማ፣ ልብሰ ተክህኖ፣ የ...
11/10/2022

አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ሽልማት አበረከቱ ።

የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ አስኬማ፣ ልብሰ ተክህኖ፣ የእጅ መስቀልና በትረ ሙሴ ሽልማት አበርክተውላቸዋል።

አቀበቱን ወጥቶ፥ ቁልቁለቱን ወርዶ የሚሠራ ሰው እንዲሰጠኝ እግዚአብሔርን እጠይቅ ነበር የፍቅር አባት የሆኑትን አቡነ ኤርምያስን የመሰሉ አባት ሰጥቶኛል፤ እግዚአብሔርንም አመስግኛለሁ ብለዋል።

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለሚሰጡት ዓለም አቀፍ ሐዋርያዊ አገልግሎት የፍቅር መግለጫ ይሆን ዘንድ ስጦታ መስጠታቸውን ብፁዕነታቸው ተናግረዋል።

ብፁዕነታቸው አክለውም ዓለም አቀፍ ሐዋርያዊ አገልግሎት የሚሰጡ የማይታክቱ ሐዋርያ በማግኘታችን እድለኞች ነንና ልናግዛቸው እንደሚገባ አሳስበዋል።

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በበኩላቸው ከእግዚአብሔር በታች የብፁዕነትዎ ጸሎት ሞገስ ሆኖኝ የቤተ ክህነቱ አገልጋዮችና ማኅበረሰቡ እያደረገ ያለው ቀና ትብብር ለአገልግሎቱ መቃናት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ነበራቸው ብለዋል።

ለተሰጣቸው እውቅናም አመስግነዋል።

ሰሜን ወሎ ሀገረስብከት ጽ/ቤት North Wollo Diocese Office

Address

Dukem

Telephone

+251954621426

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምስካይ ሚዲያ - Meskai Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ምስካይ ሚዲያ - Meskai Media:

Share