Dilla koffe mekan yesuse churche

Dilla koffe  mekan yesuse  churche MEKANE YESUSE CHURCHE

19/01/2025

ዛሬ በቀን 11/5/2017 በዕሁድ አምልኮ ፕሮግራም
በእታችን ፈሬ ተባርከናል።

ዛሬ በቀን 19/12/2016 እግ/ሔር ረርቶን እንድህ ባማረ መልኩ በአቤነዜር ኳየር ተባርከናል  #ጌታ የገቶች ሁሉ ጌታ ነው።👏👏👏👏👏ቅዱሳን አሜን እያላቹ ኮመንት ላይ አስቀምጡ?
25/08/2024

ዛሬ በቀን 19/12/2016 እግ/ሔር ረርቶን እንድህ ባማረ መልኩ በአቤነዜር ኳየር ተባርከናል #ጌታ የገቶች ሁሉ ጌታ ነው።👏👏👏👏👏
ቅዱሳን አሜን እያላቹ ኮመንት ላይ አስቀምጡ?

ዛሬ በቀን 28/11/2016 ቤበቴክርሲታናችን 10 ዓመቱን እያከበረ ያለው ቱሚም  የአገልግሎት ቡድን በዝህ መልኩ ባርከውናል። ጌታ ይባረክ!
04/08/2024

ዛሬ በቀን 28/11/2016 ቤበቴክርሲታናችን 10 ዓመቱን እያከበረ ያለው ቱሚም የአገልግሎት ቡድን በዝህ መልኩ ባርከውናል። ጌታ ይባረክ!

ዛሬ 7/11/2016ዓ/ም በእናቶች ኳየር አገልግሎት  ተባርከናል።
14/07/2024

ዛሬ 7/11/2016ዓ/ም በእናቶች ኳየር አገልግሎት ተባርከናል።

13/11/2022
Today
13/11/2022

Today

17/10/2021

ሰው ያስባል እግዛኤብሔር ይፈጽማል ይህ ጥቅስ በማን መፃፊ ይገኛል??????

02/01/2020

ታላቅ መንፈሳው ኮንፌራንስ በዲላ ቆፌ መካነየሱስ ቤትክርስትያን ከዛሬ 23/04/2012 እስከ 26/04/2012 ድረስ ይካሄዳል በዝህ ታላቅ ኮንፌራንስ ባለመቅሬት ይህን ታላቅ ድግስ እንድካፈሉ ስንል ጥሪያችንን አሰተላልፈናል

በማለቅ ላይ ያለ ህንፃ ነው በፀሎት ደግፉን ።
30/12/2018

በማለቅ ላይ ያለ ህንፃ ነው በፀሎት ደግፉን ።

22/09/2018

፡፡ በእርግጥም የሚያለቅሰዉ ተቸግሮ
አሊያም የሚበላዉ አጥቶ አይደለም ፡፡ ነገር ግን ለበጎ ፈቃድ ሶሪያ ምግብ እያደለ ሳለ
የምታዩት ህፃን ልጅ የተናገረዉ ቃል ነዉ፡፡ ልጁ ምግብ የሚሰጠዉ ሰዉ ዶክተር እንደሆነ
ሲያዉቅ በኮልታፋ አንደበቱ "እባክህ ሁለተኛ እንዳይርበኝ መድሀኒት ስጠኝ ወይም መርፌ
ዉጋኝ? " አለዉ ፡፡
ይህ ምን ያህል አሳዛኝ ታረክ እንደሆነ የሰዉ ልጅ የሆነ ሁላ መፍረድ ይችላል፡፡ እኔ ግን
ዛሬ አንድ ነገር ልበላችሁ ፡፡
❀❀❀አሁን ያለችዉን ሀገር በሰላም መጠበቅ ካልቻልን ወደፊት የሀገራችን እጣ
#የልጆቻችን ጥያቄ ከዚህ አይለይም ፡፡ ሰዉ የኔ ዘር ብቻ ፣ የኔ ሀይማኖት ብቻ ሲል ሀገር
ትረበሻለች ፡፡ ነገር ግን በአንድ ሀሳብ ባንስማማ እንኳን ልዩነቶቻችንን ተቻችለን መኖር
ይገባናል፡፡
# በ face book ማንኛዉም መጥፎ ሀሳብ የሚያሰራጩ ሰዋችን # block # unfriend
# unfollow በማረግ ራሳችንን ከመጥፎና አሉታዊ ሀሳቦች እንከላከል፡፡ ለልጆቻችን
↩ # መልካምን_ሀገርን_እናዉርስ !
↩ # ዘረኝነትን_እንቃወም !
↩ይህንንም # share እናርግ !

Address

Gedo Zone
Dilla
DILLA

Telephone

0463312789

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla koffe mekan yesuse churche posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share