Ethiopian Evangelical Church Of Mekane Yesus NCES Selam Congregation Dessie

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • Ethiopian Evangelical Church Of Mekane Yesus NCES Selam Congregation Dessie

Ethiopian Evangelical Church Of Mekane Yesus NCES Selam Congregation Dessie Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Evangelical Church Of Mekane Yesus NCES Selam Congregation Dessie, Church, Dessie.

Aykerm!!!!
18/10/2021

Aykerm!!!!

24/09/2021

" አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤"
(መዝሙረ ዳዊት 33:3)
እሁድ 16/01/2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 የዝማሬ ምሽት ስላለን ሁላችንም በጊዜ እንገናኝ
ደሴሰላም መካነ ኢየሱስ ከአቢያተ ክርስቲያን ዘማሪዎች ጋር በመተባበር።

28/06/2021

እሁድ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 የወጣቶች ፕሮግራም የዝማሬ ምሽት ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

አገልጋይ ቄስ መስፍንቀን 06 / 10 / 2013/ርእስ ጆሮ ያለው ይስማጥቅስ ማቲ 13 ~1~10 28                             ግጥምጌታ እየሱስ ያኔ እንድህ አስተማራቸውስለ...
13/06/2021

አገልጋይ ቄስ መስፍን

ቀን 06 / 10 / 2013/

ርእስ ጆሮ ያለው ይስማ

ጥቅስ ማቲ 13 ~1~10 28

ግጥም
ጌታ እየሱስ ያኔ እንድህ አስተማራቸው
ስለ ዘር አንስቶ ምሳሌ ሰጣቸው
አንዱ ዘር መንገድ ላይ የተበተነ ነው
ምንም ሳይበቅል ወፍ ነው የሚለቅመው
በሾሁ መካከል የተበታተነው
ገና ብቅ በቅ ሲል እሾሁ አነቀው
አንዱም በጭንጫ ላይ ሄደ ተበትኖ
እንደት ብሎ ይብቀል ጭንጫ ላይ ተሆኖ
አንዱም በመልካም መሬት ላይ ተዘራ
እሱም አምሳ ስልሳ ሰላሳም አፈራ
ጌታ ሆይ መልካም መሬት አርገንር
ጭንጫ እንዳንሆን በቃል አሳድገን
የየዘርህ ማረፊያ እንድንሆልህ
አይመህ እረሰን እንድናበቅልልህ
የሚወጣው ጸሀይ መቶ እንዳያደርቀን
በክቡሩ ቃልህ አጽንተህ መርቀን
እንዳንጠነዝል እንድንናብብልህ
ላንተ መልካም መሬት ሁሌ እንሁንልህ
ቃልህ አያምልጠን ስር እንስደድልህ
መጭው ንፍስ ሁሉ የማይነቀንቀን
ፈተናውም ሁሉ ፈትኖ እማይጥለን
በርትተን እንኑር በቃልህ ተጠልለን
በፍሬ እንኑር በስርህ ተተክለን
ምንም አይነት ሀሳብ ቃልህን አይቀማን
ቃልህን አንጣል ለምድር እያቅማማን
በምድራዊ ነገር አንጣው ቃልህን
በዝህ አለም ሀሳብ በከንቱ ተውጠን
የሚለውጥ ቃልህ ከኛ አያምልጠን
በምህረትህ ዛሬ እባክህ ለውጠን
የዝህ አለም ክፍት እንድሁ አናወጠን
መልካም መሬት ሁነን ሁሌም እንጠብቅህ
ቃልህ ሲዘራብን አርባና ሰላሳ መቶ እናፍራልህ
ምድራዊ ካባችንን አውልቀን እንጣል
ማስመሰል መተወን ከኛ ይወጣል
አንድበቱምተ ርእቱ ክርስቲያን እየመሰልን
ቃልህን አናፍስስ ጭንጫ መሬት ሁነን
የሞተው ልባችን በቃልህ ይለምልም
ቡቃያውም ይመር በልባችን ይዝመም
ቃልህን አክባሪ ልባም ሰው አድርገን
ምድራዊውን ትተን የራስህ አድርገን
ቃልህ እሚበቅልብን ለም መሬት አድርገን
ስር ሰዶ እሚበቅል ቡቃያህ አድርገን
እግድህ ይሄን ቃል ጆሮእእእእአችን ከሰማ
በቃሉ እንድሞላ የልባችን ካስማ
ቃሉ ብቻ እንድሆን የመዝሙሩ ዜማ
እግድህ እንንቃ ጆሮ ያለው ይስማ
(በወንደወሰን)

ቀን 29/09/2013 በቄስ መሥፍን       (መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 2 )  10፤ ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።11፤ እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም ...
06/06/2021

ቀን 29/09/2013 በቄስ መሥፍን

(መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 2 )
10፤ ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
11፤ እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።
12፤ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
13፤ በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ፤ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
14፤ በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።
15፤ ወይናችን አብቦአልና የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች፥ ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን።
(እግዝአብሔር ምርጦቹን ከልቡ አያስጨንቅም)

What amazing time was there thanks GOD!
28/05/2021

What amazing time was there thanks GOD!

23/05/2021

ሐሙስ ቀን 19/09/2013 ከምሽቱ 11:00 በሰላም ቤ/ያን የተዘጋጀ ማነቃቂያ ፕሮግራም ስላለ እንዳትቀሩ። በቀኑ እግዚአብሔር በዝማሬ ይመለካል የእግዚአብሔር ቃል በኃይል ይሰበካል ለበሸተኞች ይጸለያል።

23/05/2021
23/05/2021

አማኒ ተባረክ

ቀን 15/09/2013 በፓ/ር ግርማ ከበደ    በመንፈስ መመላለስገላ 5:16በመንፈስ መመላለስ ማለት1,በእግዚአብሔር ቃል መሞላት2,በፀሎት መትጋት3,በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መመላለስ      በ...
23/05/2021

ቀን 15/09/2013 በፓ/ር ግርማ ከበደ
በመንፈስ መመላለስ
ገላ 5:16
በመንፈስ መመላለስ ማለት
1,በእግዚአብሔር ቃል መሞላት
2,በፀሎት መትጋት
3,በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መመላለስ
በእግዚአብሔር ቃል መሞላት እንዴት?
ያዕ 1:233
ቃልን:-መስማት ማቴ 13:20
:-ማንበብ 1ጢሞ 4:13
:-ማጥናት መዝ 1:1
:-ማስተማር 2ጢሞ4:2
:-ማስተዋል ማቴ 13:
:-ቃሉን ማመን ሐዋ 4:4
:-መታዘዝ (ማድረግ) ማቴ 7:24
:-መጽናትና መቆም ማር 4:20
የሠማ -ያፈራል
-ይጸናል
-ይባረካል
እንዴት እናጥና 1,በአስተማሪ በመማር
2,በግል በጽሞና በማንበብ
3,በቡድ በማጥናት

31/03/2021

ቀን 23/07/2013 11:00 የሐሙስ ፕሮግራም ስለሚጀመር እንዳትቀሩ

19/07/2013 teru geze nberen
29/03/2021

19/07/2013 teru geze nberen

Address

Dessie
251

Telephone

251914710771

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Evangelical Church Of Mekane Yesus NCES Selam Congregation Dessie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category