Arsi Dera Full Gospel Believers Church

Arsi Dera Full Gospel Believers Church ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ?

30/07/2024
https://youtu.be/yBVmT7AmCBI?sub_confirmation=1 🌦⏱ሌላ ቀን፤ ሌላ ተስፋ።🍀🌷🌻እንደተለመደው ሌላ ቪዲዮ [ከምልክቱ መልክቱ ይበልጣል] ድንቅ ትምህርት ነው። ተባረኩ...
13/07/2024

https://youtu.be/yBVmT7AmCBI?sub_confirmation=1
🌦⏱ሌላ ቀን፤ ሌላ ተስፋ።🍀🌷🌻እንደተለመደው ሌላ ቪዲዮ [ከምልክቱ መልክቱ ይበልጣል] ድንቅ ትምህርት ነው። ተባረኩበት ለሌሎችም አጋሩት
https://youtu.be/yBVmT7AmCBI?sub_confirmation=1
የሐዋርያት ሥራ 8 : 1 - 8
"...4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 5 ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው። 6 ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።"
https://youtu.be/yBVmT7AmCBI?sub_confirmation=1

JOIN US NOWአሁኑኑ ተቀላቀሉን
27/05/2024

JOIN US NOW
አሁኑኑ ተቀላቀሉን

01/11/2023

ይሄ ነው እግዚአብሔር...

29/10/2023

የመከራው እሳት ምስጋና
አስቴር 5÷1-14

ከልካዩ ተከልክሏል።ሐጌ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።⁸ ብሩ የእ...
30/09/2023

ከልካዩ ተከልክሏል።
ሐጌ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁸ ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁹ ከፊተኛው ይልቅ የዚህ የሁለተኛው ቤት ክብር ይበልጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ በዚህም ስፍራ ሰላምን እሰጣለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።"

Address

Dera

Telephone

+251223330890

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsi Dera Full Gospel Believers Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Arsi Dera Full Gospel Believers Church:

Share