Supermacy of Christ Gospel Church

Supermacy of Christ Gospel Church Our vision : to make people victorious through understanding of who they are in Christ jesus

15/09/2026

🟢"አባቴን ለገደለብኝ ሰው ወንጌል ሰበኩለት" ሐዋርያው ታሬ
የ22 አመታት የአገልግሎት ጉዞ ድንቅ ምስክርነት። ዛሬ 12:30 ላይ በyoutube አና በfacebook ላይ ይጠብቁን።

አራተኛው ልጅ(ይሁዳ)ኦሪት ዘፍጥረት 49:8-10 (NASV)••••••••••⁸ “ይሁዳ፣ ወንድሞችህ ይወድሱሃል፤ እጅህም የጠላቶችህን ዐንገት ዐንቆ ይይዛል፤ የአባትህ ልጆች በፊትህ ተደፍተው ይ...
14/09/2026

አራተኛው ልጅ(ይሁዳ)

ኦሪት ዘፍጥረት 49:8-10 (NASV)
••••••••••
⁸ “ይሁዳ፣ ወንድሞችህ ይወድሱሃል፤ እጅህም የጠላቶችህን ዐንገት ዐንቆ ይይዛል፤ የአባትህ ልጆች በፊትህ ተደፍተው ይሰግዱልሃል።
⁹ አንተ የአንበሳ ደቦል ይሁዳ፤ ከዐደንህ የምትመለስ ልጄ፣ እንደ አንበሳ ያደፍጣል፤ በምድርም ላይ ይተኛል፤ እንደ እንስት አንበሳም ያደባል፤ ታዲያ ማን ሊቀሰቅሰው ይደፍራል?
¹⁰ በትረ መንግሥት ከይሁዳ እጅ አይወጣም፤ የገዥነት ምርኵዝም ከእግሮቹ መካከል። ገዥነት የሚገባው እስኪመጣ ድረስ፣ ሕዝቦች ሁሉ ይታዘዙታል።

12/09/2026

ነገ የአመቱን የመጀመሪያ እሁድ ነው። ጌታን እናመልካለን ። ዓመቱን በትንቢዊ ቃል እንጀምራለን
አይቀርም። Our Apostle will prophesy 🔥🔥🔥

የአራተኛው ትውልድ ሚስጥር ሙሉ ተለቋልአመታችሁን በዚህ ቃል ቅደሙት
11/09/2026

የአራተኛው ትውልድ ሚስጥር ሙሉ ተለቋል
አመታችሁን በዚህ ቃል ቅደሙት

ይህንን ድንቅ ሚስጥር በመስማት የእግዚአብሔርን በረከት ተካፈሉ። ለሌሎችም አጋሩ። ሌሎች መንፈሳዊ በረከቶ...

የ2018 ወርሃዊ ጾም ጸሎታችንን በክብር እና በድል አጠናቀናል ክብሩ እንደቀጠለ ነው::
10/09/2026

የ2018 ወርሃዊ ጾም ጸሎታችንን በክብር እና በድል አጠናቀናል ክብሩ እንደቀጠለ ነው::

የጌታ  መንፈስ በቤተክርስቲያናችን መሪ በሐዋርያው ታረቀኝ በኩል እንዳመለከተን 2019 ዓመት ምህረት   🔥🔥🔥 “በአራተኛውም ትውልድ ዘርህ ወደዚህ ምድር ይመለሳል።” — ዘፍጥረት 15፥16 🔑...
10/09/2026

የጌታ መንፈስ በቤተክርስቲያናችን መሪ በሐዋርያው ታረቀኝ በኩል እንዳመለከተን
2019 ዓመት ምህረት 🔥🔥🔥

“በአራተኛውም ትውልድ ዘርህ ወደዚህ ምድር ይመለሳል።” — ዘፍጥረት 15፥16

🔑 አራተኛው ትውልድ ማለት እግዚአብሔር ለአብርሃም በገባው ኪዳን ውስጥ በአንድ የጊዜ ዘመን የሚኖሩ፣ የተነገረውን የተስፋው ቃል የመጨረሻውን ፍጻሜ የሚያይ፣ የተነገረውን የሚወርስና የሚኖረው የፍጻሜ ትውልድ ማለት ነው።

ስለዚህ የአራቸኛው ትውልድ ኪዳን አመታችን ነው ስንል

👉 የፍሬያማነት ዓመት
👉 የበረከት ዓመት
👉 ከባርነት የመውጣት ዓመት
👉 ከድህነት ወደ ሀብት የመሻገር ዓመት
👉 የንብረት መውረሻ ዓመት
👉 የሞገስና የከፍታ ዓመት
👉 ትንቢትን የምንሰማ ሳይሆን የምንኖርበት ዓመት
👉 ጩኸታችን የሚሰማበት ዓመት
👉 እግዚአብሔር የሚዋጋልን ዓመት
👉 ከልቅሶ ወደ ዝማሬ የምንሻገርበት ዓመት
👉 ከዱባና ሽንኩርት ወደ ማርና ወተት የምንሻገርበት ዓመት!

2019 — የተስፋ ፍጻሜ፣ የበረከት፣ የመውረስና የድል ዓመታችን ነው!🔥

09/09/2026

👉 መንፈስ ቅዱስ እንዳወጀልን 2019 ዓ/ም የአራተኛው ትውልድ ዓመታችን ነው።
👉2019 E.C The year of Fourth Generation

ነገ አይቀርም
08/09/2026

ነገ አይቀርም

"ለቀባሁት፣ ቀኝ እጁን ለያዝሁት፣ነገሥታትን ትጥቅ አስፈታ ዘንድ፣ሕዝብን ሁሉ ላስገዛለት፣ደጆች እንዳይዘጉ፣በሮቹን በፊቱ ለምከፍትለት፣ለቂሮስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤‘በፊትህ እሄዳለሁ፤ተራ...
07/09/2026

"ለቀባሁት፣ ቀኝ እጁን ለያዝሁት፣ነገሥታትን ትጥቅ አስፈታ ዘንድ፣ሕዝብን ሁሉ ላስገዛለት፣ደጆች እንዳይዘጉ፣በሮቹን በፊቱ ለምከፍትለት፣ለቂሮስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
‘በፊትህ እሄዳለሁ፤ተራሮችን እደለድላለሁ፤የናስ በሮችን እሰብራለሁ፤የብረት መወርወሪያዎችንም እቈርጣለሁ።
በስምህ የምጠራህ የእስራኤል አምላክ፣እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቅ ዘንድ፣በተሰወረ ስፍራ የተከማቸውን ሀብት፣
በጨለማም ያለውን ንብረት እሰጥሃለሁ።ስለ ባሪያዬ ስለ ያዕቆብ፣ስለ መረጥሁት ስለ እስራኤል፣አንተ ባታውቀኝ እንኳ፣በስምህ ጠርቼሃለሁ፤የክብርም ስም ሰጥቼሃለሁ"።
ኢሳይያስ 45፥1-4

Address

Debre Zeyit

Telephone

+251946576461

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Supermacy of Christ Gospel Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share