01/07/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኣመን
የበከጆ ቅዱስ ገብረኤል ቤተክርስቲያን እንደዚ በፎቶ ላይ በምትመለከቱት መልኩ የልማት ስራ ላይ ይገኛሉ
ስለዚህ ሕዝበ ክርስቲያን የሆናችሁ
ሁላችሁም የቻላሁ በአካል በመገኘት
ያልቻላችሁ ካላችሁበት ቦታ በመሆን
አብዛኝ ያከባቢው ተወላጅ የሆናችሁ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻች:- በንብረት:በጉልበት:በሐሳብ እና አቅማችሁ በፈቀደ ነገር ሁሉ ሰበካ ጉባኤውን በማናገር የበኩላችሁን አስተዋፅኦ በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ
እንሁን። ይህን እንድናደሮግ እግዚአብሕር ይርዳን።