Yemebirihan Afikariyan

Yemebirihan Afikariyan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yemebirihan Afikariyan, Religious organisation, debrezyit, Debre Zeyit.

28/03/2026
04/04/2025

የሊቃውንት ጉባኤ መምሪያ ዝክረ ኒቅያን አስመልክቶ ለአህጉረ ስብከት ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቅቁና ሊቃውንቱ በተጠቀሰው ቀን እንዲደርሱ አጽንኦት ሰጠ!

መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም [ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ አዘጋጅነት ከሚያዚያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ "ዝክረ ኒቂያ" የተሰኘ በሀገሪቱ የሚገኙ የአብነት መምህራንንና ዓይናማ ሊቃውንትን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚካሄድ ከዚህ በፊት መግለጻችን የሚታወስ ነው።

ጉባኤው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዲካሄድ በባለቤትነት ከሚመራው ከሊቃውንት ጉባኤ ጀምሮ እስከ ልዩ ልዩ ባለ ድርሻ አካላት ድረስ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ተሠርቶ እና በሚገባ ተጠናቅቆ እለቱን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

በመሆኑም አህጉረ ስብከት በየጉባኤ ቤቱ የሚገኙ ሊቃውንትን በተጻፈው መስፈርት መሠረት እንድትልኩ መታዛዙን አውቃችሁ ዝግጅታችሁን በማጠናቀቅ እና ሊቃውንቱ በተጠቀሰው ቀን እንዲደርሱ ታደርጉ ዘንድ አጽንዖት ለመስጠት እንወዳለን ብለዋል።

በመቀጠልም የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ወምዕመናት በሙሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን ጉባኤ እንዲካሄድ ሲፈቅድ ለቤተክርስቲያን ዘርፈ ብዙ መፍትሔዎችን ያመጣል ችግሮችንም ይፈታል ብሎ በማሰብ ነውና ጉባኤው በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲፈጸምና ቤተክርስቲያንን የሚታደግ ይሆን ዘንድ በያላችሁበት ሆናችሁ በጸሎት ታግዙ ዘንድ ሲል ጥሪውን አስተላልፏል።
©የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግኑኝነት መምሪያ

28/03/2025

የመድሃኒዓለም ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው!!!

18/02/2025

💗💗

Only in Ethiopia

18/02/2025
18/02/2025

Address

Debrezyit
Debre Zeyit
25252

Telephone

+251913491102

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yemebirihan Afikariyan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share