Hyawe Agelglot

Hyawe Agelglot This page is serving the body of Christ all over the nations in order to make a difference in this world

27/08/2026

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

With Great Commission Ministry Ethiopia-Hawassa Regional Office – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
26/08/2026

With Great Commission Ministry Ethiopia-Hawassa Regional Office – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

26/08/2026

Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

10/08/2026

ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የአፍሪካ ሀገራት ክርስቶስን የሚመስሉ መሪዎችን ለማፍራት፣ ብሎም ሚሲዮናዊነትንና ስነ-መለኮት ባጣመሩ ትምህርቶች ለውጥ ለማምጣት እየተጋ ያለ፣ የግሬት ኮሚሺን ሚኒስትሪ ኢትዮዽያ ዩኒቨርሲቲ – International Leadership University – Ethiopia የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ቅበላ ምዝገባ ጀምሯል።

በዩኒቨርስቲያችን የሚሰጡ መርሃ ግብሮች
• BA in Leadership
• MA in Christian Leadership
• MA in Organizational Leadership
• MA in Mission and Theology

በተጨማሪም በሚሽን እና ቲዮሎጂ፣ በዲፕሎማ እና በመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብሮች በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በማስተማር ላይ ይገኛል።

የምዝገባ ቦታ፦

ዋናው ካምፓስ - አዲስ አበባ፣ መገናኛ በሚገኘው ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ወይም በድህረ ገጻችን ባሉበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ። https://iluethiopia.com/ILU/

በተጨማሪም በሀዋሳ፤ በወላይታ ሶዶ፤ በሆሳዕና እና፤ በቦንጋ ማዕከላት ምዝገባ ተጀምሯል።

ለበለጠ መረጃ፡ በ 0942262728 ይደውሉ።
ዓላማችን በሥነ-ምግባር የታነጹ፣ ለውጥ አምጪ መሪዎችን ማፍራት ነው።

International Leadership University –Ethiopia’s

We had a very inspired service with National Student Leader (From all universities) about 300 in number at Kuriftu Kale ...
25/07/2026

We had a very inspired service with National Student Leader (From all universities) about 300 in number at Kuriftu Kale Hiwot Church by the GCC ministry based on 1&2 Timothy with the title:
- Practical Leader
- Practical Discipleship
For three days I was blessed and praised God for the opportunity serving the future potential Leader in Ethiopia and beyond upto the end of the earth.
Thank you GCC leadership for give me this opportunity may God bless you!

In His Service
Hailemichael Balcha
Pastor
Hiyawe Agelglot

ሠላም ለእናንተ ይሁን በእዚህ ሕብረት ውስጥ የነበራችሁ ቅዱሳን የምታስታውሱየዛሬ 30 አመት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሕብረት ሰኞ ሰኞ ከስምንት ሰአት እስከ አስር ሰአት በቀበሌ 14 እትዬ ሰማይ...
23/07/2026

ሠላም ለእናንተ ይሁን በእዚህ ሕብረት ውስጥ የነበራችሁ ቅዱሳን የምታስታውሱ
የዛሬ 30 አመት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሕብረት ሰኞ ሰኞ ከስምንት ሰአት እስከ አስር ሰአት በቀበሌ 14 እትዬ ሰማይነሽ(ማማ) ቤት የነበረው ፐሮግራም በደ/ዘ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የወጣት አገልግሎት ስር የቀበሌ 10 ፀሎት ቤት የሚያመልኩ ወጣቶች
የፐሮግራሙ ይዘት እንዲህ ነበር
1, አንደኛው ሳምንት የፀሎት እና እራሳቸው
የሚያገለግሉበት
2. ሁለቱ ተከታታይ ሣምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
3. አራተኛው ሣምንት የወንጌል ስርጭት እና
የሚመሰከሩትን እስኪመለሱ የተወሰኑት ወገኖች
በፀሎት የሚተጉበበት
ይህንን ህብረት የጀመርኩት የደህንነት(ክትትል) ትምህርት የተማሩ ስድስት ወጣቶች ከውሃ ጥምቀት በኋላ ፕሮግራም ያዝልን ብለውኝ የተጀመረ ነበር እና ለሁለት ተከታታይ አመት ያገለገልኩት እና የተገለገልኩበት የተባረከ እጅግ የጠቀመኝ በብዙ ያተረፍኩበት ነበር ጠቅላላ በቁጥር ሠላሳ ሁለት ነበርን
ይህ ፎቶግራፍ እኔ ወደ በጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ስገባ የነበረ የሽኝት ፕሮግራምና የወንጌል አስተማሪ እኔን ደግሞ ደህንነት ያስተማረኝ ወንድም ተረፈ ሐጎስ ሲረከበኝ የተነሣነው ማስታወሻ ፎቶግራፍ ነው
ከመካከላችን ወደ ጌታ የሔዱ ወገኖች ሳይ ልቤ ያዝናል ምንም እንኳ እኛም መሰብሰባችን የሚቀጥል ቢሆንም አግዚአብሔር አዋቂ ነው
መጋቢ ኃይለሚካኤል ባልቻ
ሕያው አገልግሎት ኢትዮጵያ
ተባረኩ

30/04/2026

Address

Pilet
Debre Zeyit
1772

Telephone

+251911400653

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hyawe Agelglot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Hyawe Agelglot:

Shortcuts

Share