Voice of Heaven International Ministry

Voice of Heaven International Ministry Live and work for the KINGDOM of the GOD.

01/12/2022
09/11/2019
17/09/2019

ዘንድሮ ጌታ ብዙ ነገር ሊያስተምረን ቆርጦ የተነሳ ይመስላል፡፡
የኛው አገልጋዮች እግዚአብሔርን ማክበር ትተው በመድረኮቻቸው ራሳቸው ሲከብሩ ፣ ምስክርነት ሲያሰጡ ክብሩን ለራሳቸው ሲወስዱ፣ በጨው ፣ በዘይት ፣ በውሀ ፣ በገስት ሀውስ ቀረጥ አልባ ንግድ ተሰማርተው ጠፊውን፣ በስባሹን፣ አላፊውን ሲያግበሰብሱ ዝናን ፣ ገንዘብን፣ ክብርን ፣ እውቅናን፣ መከበርን ከጫፍ ጫፍ ያዮ ሁሉን ጥለው ስለ ኢየሱስ ስም ለመሰደብ የመረጡና የቆረጡ ኦርቶዶክሳውያንን እያስነሳ እያስገረመን እያስተማረን እያሳፈረንም ይገኛል፡፡
መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝና ጓዶቹ እጅግ ደስ የሚል የሰከነ በተሰበረ ልብ መንፈስ ቅዱስ እንዲሰራ በሀይል እድል የሚሰጥ ልዮ ጉባኤ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ብቻውን የሚሰራበት ፣ ሰወችን የሚፈውስበት የሚያፅናናበት ፣ ክብሩን ብቻውን የሚወስድበት ንግድ የሌለበት የቀድሞውን ዘመን በእጅጉ የሚያስታውስ ልዮ ጉባኤ እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ ኑና እዮ አይታችሁ ጌታን አመስግኑ፡፡ አዲስ አበባ ጉርድ ሾላ ላይ፡፡
እግዚአብሔር ትውልድ አለው፣ እግዚአብሔር ዛሬም ሰው አለው፣ እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል............

14/09/2019
07/09/2019
07/09/2019
07/09/2019

......
ዮናታን ቢሮ መጥቶ ስለመልካም ወጣት ሲያወራኝ እኔ እንዳንድ ባለስልጣን ለሀገሬ ምን አደረኩ ብዬ ራሴን እንድጠይቅ አደረገኝ፡፡ እንደዮናታን አይነት ወጣቶችን ከፊት አስቀድመው በራስ ተነሳሽነት የሚተጉ ሰዎች ካሉ ባጭር ጊዜ እድገታችን ብልፅግናችን ይሳካል.........

Address

Debre Zeyit

Telephone

+251912230944

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Heaven International Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Voice of Heaven International Ministry:

Share