24/07/2024
ወዳጆቼ ይህንን አገልግሎት አብራችሁኝ እንድትቆሙ እፈልጋለሁ! የስጦታ ትንሽ ስለሌለ አነሰ በዛ ሳትሉ አብራችሁን አገልግሉ! 1000329687407 ፀጋው ተረፈ 1000502368544 ብ/ለዓ/ሚ
ጌታ በነገር ሁሉ ይቁምላችሁ። “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” ዕብራውያን 6፥10