ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን/Praise Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Debre Zeyit
  • ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን/Praise Church

ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን/Praise Church ደብረ ዘይት ምስጋና አጥቢያ ቁ.1
(1)

የፍቅር ዋጋ የፋሲካ አዳር Part 1 ዜማ TubeChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብየኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
21/04/2025

የፍቅር ዋጋ የፋሲካ አዳር Part 1
ዜማ TubeChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብየኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን

 Christian ዜማ Tube Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን  Jésus Christ Officiel Abugida Fantahun Mint...
18/04/2025

Christian ዜማ Tube Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን Jésus Christ Officiel Abugida Fantahun Minte Mulugeta Haleluya Kifle Gospel Singer Eyasu Wendimu Solome Demise Surafel Negera

ደረሰ!
16/04/2025

ደረሰ!

 ዜማ TubeChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብየኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ማንም ሰው እንዳይቀር የፋሲካ አዳር ፕሮግራም ቢሾፍቱ ምስጋና ቸርች ቁ.1
15/04/2025

ዜማ TubeChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብየኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
ማንም ሰው እንዳይቀር የፋሲካ አዳር ፕሮግራም
ቢሾፍቱ ምስጋና ቸርች ቁ.1

15/04/2025

የሚራራልን አምላክ
Bishoftu misgana wengelawit church no.1 kabela 02
ዜማ TubeChristian tube - ክርስቲያን ቲዩብየኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን/Praise Churchእግዚአብሔር መልካም ነውeveryonefollowmeProtestant SongmezmurJésus Christ Officiel

  ስልጠና እንደቀጠለ ነው👍11/11/2016  በአራተኛው ቀን  ስልጠናቸው ላይ ስለ ስነ-ፅሁፍ ሲማሩ ነበር በጣም ደስ ብሏቸው ሲማሩ ቆይተዋል        እንደዚ እንደዚ እያለ ትምህርቱ ቀጥሏ...
18/07/2024


ስልጠና እንደቀጠለ ነው👍
11/11/2016

በአራተኛው ቀን ስልጠናቸው ላይ ስለ ስነ-ፅሁፍ ሲማሩ ነበር
በጣም ደስ ብሏቸው ሲማሩ ቆይተዋል

እንደዚ እንደዚ እያለ ትምህርቱ ቀጥሏል እናንተም ወላጆች ልጆቻችሁን እየላካችሁልን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን ልጆቻችሁን ያላካችሁ ደሞ ልጆቻችሁን በመላክ የበኩላችሁን እንድትወጡ እንላለን ተባረኩ

  ስልጠና እንደቀጠለ ነው👍10/11/2016  በሶስተኛው ቀን  ስልጠናቸው ላይ ስለ ኪቦርድ መሰረታዊ ነገሮችን ሲማሩ ነበር   በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበረ 🙏
18/07/2024


ስልጠና እንደቀጠለ ነው👍
10/11/2016

በሶስተኛው ቀን ስልጠናቸው ላይ ስለ ኪቦርድ መሰረታዊ ነገሮችን ሲማሩ ነበር
በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበረ 🙏

  የክረምቱ ስልጠና ተጀመረ!!!!08/11/2016     የመጀመሪያ ቀን ትምህርታቸው የነበረው የመፅሀፍ ቅዱስ እና የፀሎት ትምህር ጊዜ ነበረን       የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ...
18/07/2024


የክረምቱ ስልጠና ተጀመረ!!!!
08/11/2016

የመጀመሪያ ቀን ትምህርታቸው የነበረው የመፅሀፍ ቅዱስ እና የፀሎት ትምህር ጊዜ ነበረን

የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
2 ጢሞቴዎስ 3:16-17

ድንቅ አዳር::"የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል"                                 ራዕ 5፡12
08/05/2024

ድንቅ አዳር::
"የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም
ሊቀበል ይገባዋል"
ራዕ 5፡12

የፊታችን አርብ እንዳይቀሩ
29/04/2024

የፊታችን አርብ እንዳይቀሩ

Address

ቀበሌ 02
Debre Zeyit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን/Praise Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share