Bishoftu Addis Kidan Baptist Church

Bishoftu Addis Kidan Baptist Church Preaching the gospel
Make disciples
Offering prayer services
Worship God
holistic service

  ጌታ  መልካምን ጊዜ ሰጥቶናል!! ክብር ለጌታ ይሁን!!  ሰጥታችሁ ኮንፍረንሱ የተሳካ እንዲሆን ያደረጋችሁ ሁሉ 🙏ጳጉሜ 02/13/17  gave us a wonderful time at the M...
09/09/2025


ጌታ መልካምን ጊዜ ሰጥቶናል!! ክብር ለጌታ ይሁን!!

ሰጥታችሁ ኮንፍረንሱ የተሳካ እንዲሆን ያደረጋችሁ ሁሉ
🙏
ጳጉሜ 02/13/17

gave us a wonderful time at the Mothers' Training and Conference at Bishoftu Adis kidan Baptist Church, where God's presence was powerfully revealed and sisters were empowered by God's Word to effectively fulfill their roles in the family and church.
‎The Lord has given us the time to be armed!! Glory to the Lord!!

‎May the Lord bless all the church members!!

31/08/2025

19/08/2025


ሊቀበል ይገባዋል :9-10

29/07/2025
16/04/2025
  ትብብራችሁን እንጠይቃለን !!
16/04/2025



ትብብራችሁን እንጠይቃለን !!

Pastor Addisu Yilma New Ethiopian Gospel Music #21 2025 Copyright: Pastor Addisu Yilma Official

 የሴቶች ሚና በእግዚአብሄር መንግስ ላይ በሚል ሃሳብ በአጥቢያችን ለሚገኙ እህቶች ስልጠና ተሰጥቷል!!  ይባርክ ማለት እፈልጋለሁ!!🙏
22/09/2024


የሴቶች ሚና በእግዚአብሄር መንግስ ላይ በሚል ሃሳብ በአጥቢያችን ለሚገኙ እህቶች ስልጠና ተሰጥቷል!!

ይባርክ ማለት እፈልጋለሁ!!🙏

 ቤተክርስቲያን 36ኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከነሃሴ 29-30/2016 ዓ.ም ተካሂዷል። በዚህጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ህብረትፕረዝዳንትን እና ሌሎች የእህት ቤተክርስቲያን መ...
05/09/2024


ቤተክርስቲያን 36ኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
ከነሃሴ 29-30/2016 ዓ.ም ተካሂዷል። በዚህ
ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት
ፕረዝዳንትን እና ሌሎች የእህት ቤተክርስቲያን መሪዎች በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል.በዚህ ታሪካዊ
ጠቅላላ ጉባኤ ለአለፉት 10 ዓመታት በፕረዝዳትነት
ሲመራ የነበረዉ መጋቢ በለጠዉ ከበደ የአገልግሎት
ዘመኑን ጨርሶ በምትኩ በሚሽን መምሪያ ዳሬክተር ሆኖ ሲገለግል የነበረዉን መጋቢ ታዬ ደገፉ የቤተዕምነታችን ፕረዝዳንት ሆኖ ተመርጧል!!


በትጋት እና በፍቅር ስላገለገልከን አንተ ለቤተዕምነታችን
!!
ቀሪዉ ዘመንህ የክብርና የፍሪያማነት ይሁን!!
እንወድሃለን🙏


መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ ትላለች!!

 ጌታን በማመን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት የተማሩ !!  ቃል ሰባኪ   የቃሉ_ክፍል ዮሐ. 1፥29-34  ርዕስ፦ ።የምዕራፉን ክፍል ስንመለከት ስጋ ቃል ስለመሆኑ እና ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ...
01/09/2024


ጌታን በማመን መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት የተማሩ
!!
ቃል ሰባኪ የቃሉ_ክፍል
ዮሐ. 1፥29-34 ርዕስ፦ ።
የምዕራፉን ክፍል ስንመለከት ስጋ ቃል ስለመሆኑ እና ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ እንደመሰከረና ክርስቶስ እርሱ የአለምን
!!
!
በግ
1, የዋህነትን ያሳያል
2, ንፅህናዉን ያሳያል
3, ለመስዋዕት ተፈላጊ መሆኑን ያሳያል!!
አድርጎ ለመስጠት እንደመጣ የሚያስረዳን እዉነት ነዉ!!

እኛ በዕርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ፅድቅ ሆነናል!!

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
2ኛ ቆሮ 5፥21

ነሃሴ 26/2016 ዓ.ም

Address

Genesis Area
Debre Zeyit

Telephone

+251933451015

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bishoftu Addis Kidan Baptist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Bishoftu Addis Kidan Baptist Church:

Share