Cj Bishoftu Branch

Cj Bishoftu Branch Healing Demonstration of power,worship ,deliverance power of word ,prophecy and a lot of more.

የፊታችን እሁድ
07/05/2026

የፊታችን እሁድ

ልዩ የፋሲካ በአል ፕሮግራም በCJ ቢሾፍቱ ቤተክርስቲያን 2018/2026
12/04/2026

ልዩ የፋሲካ በአል ፕሮግራም በCJ ቢሾፍቱ ቤተክርስቲያን 2018/2026

08/04/2026
‎የእሁድ አገልግሎት ‎ ‎ኢየሱስን መንካት ‎ሉቃስ 8‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯‎⁴² አሥራ ሁለት ዓመት የሆናት አንዲት ሴት ልጅ ነበረችውና፤ እርስዋም ለሞት ቀርባ ነበረች። ሲሄድም ሕዝቡ ያጨናንቁት ...
08/04/2026

‎የእሁድ አገልግሎት

‎ኢየሱስን መንካት
‎ሉቃስ 8
‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
‎⁴² አሥራ ሁለት ዓመት የሆናት አንዲት ሴት ልጅ ነበረችውና፤ እርስዋም ለሞት ቀርባ ነበረች። ሲሄድም ሕዝቡ ያጨናንቁት ነበር።
‎⁴³ ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ትዳርዋንም ሁሉ ለባለመድኃኒቶች ከስራ ማንም ሊፈውሳት አልተቻለውም።
‎⁴⁴ በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ።
‎⁴⁵ ኢየሱስም፦ የዳሰሰኝ ማን ነው? አለ። ሁሉም በካዱ ጊዜ፥ ጴጥሮስና ከእርሱ ጋር የነበሩት፦ አቤቱ፥ ሕዝቡ ያጫንቁሃልና ያጋፉህማል፤ የዳሰሰኝ ማን ነው ትላለህን? አሉ።
‎⁴⁶ ኢየሱስ ግን፦ አንድ ሰው ዳስሶኛል፥ ኃይል ከእኔ እንደ ወጣ እኔ አውቃለሁና አለ።

የእሁድ ማለዳ አገልግሎት  ርዕሰ ፆምና ፀሎት ሐዋርያት 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ኢጣሊቄ ለሚሉት ጭፍራ የመቶ አለቃ የሆነ ቆርኔሌዎስ የሚሉት አንድ ሰው ነበረ።² እርሱም ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር እግ...
01/04/2026

የእሁድ ማለዳ አገልግሎት
ርዕሰ ፆምና ፀሎት

ሐዋርያት 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ኢጣሊቄ ለሚሉት ጭፍራ የመቶ አለቃ የሆነ ቆርኔሌዎስ የሚሉት አንድ ሰው ነበረ።
² እርሱም ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር እግዚአብሔርን የሚያመልክና የሚፈራ ለሕዝብም እጅግ ምጽዋት የሚያደርግ ወደ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ የሚጸልይ ነበረ።
³ ከቀኑም ዘጠኝ ሰዓት ያህል፦ ቆርኔሌዎስ ሆይ የሚለው የእግዚአብሔር መልአክ ወደ እርሱ ሲገባ በራእይ በግልጥ አየው።
⁴ እርሱም ትኵር ብሎ ሲመለከተው ደንግጦ፦ ጌታ ሆይ፥ ምንድር ነው? አለ። መልአኩም አለው፦ ጸሎትህና ምጽዋትህ በእግዚአብሔር ፊት ለመታሰቢያ እንዲሆን አረገ።
⁵ አሁንም ወደ ኢዮጴ ሰዎችን ልከህ ጴጥሮስ የሚባለውን ስምዖንን አስመጣ።

11/03/2026
The wisdom of Godቆላስይስ 2 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² ደግሞም ልባቸው እንዲጽናናና በፍቅር እንዲተሳሰሩ፣ ፍጹም የሆነውን የመረዳት ብልጥግና አግኝተው የእግዚአብሔር ምስጢር ...
16/02/2026

The wisdom of God
ቆላስይስ 2 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ደግሞም ልባቸው እንዲጽናናና በፍቅር እንዲተሳሰሩ፣ ፍጹም የሆነውን የመረዳት ብልጥግና አግኝተው የእግዚአብሔር ምስጢር የሆነውን ክርስቶስን እንዲያውቁ እተጋለሁ፤
³ የተሰወረ የጥበብና የዕውቀት ሀብት ሁሉ የሚገኘው በእርሱ ዘንድ ነውና።
⁴ ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ።

1ኛ ቆሮንቶስ 2 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ወንድሞች ሆይ፤ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ፣ የእግዚአብሔርን ምስጢር በረቀቀ የንግግር ችሎታ ወይም በላቀ ጥበብ ልገልጥላችሁ አልመጣሁም።
² በመካከላችሁ ሳለሁ ኢየሱስ ክርስቶስን ያውም የተሰቀለውን፣ እርሱን ብቻ እንጂ ሌላ እንዳላውቅ ወስኜ ነበርና።
³ ወደ እናንተ የመጣሁት በድካምና በፍርሀት፣ እንዲሁም በብዙ መንቀጥቀጥ ነበር።
⁴ ቃሌም ስብከቴም የመንፈስን ኀይል በመግለጥ እንጂ፣ በሚያባ ባል የጥበብ ቃል አልነበረም፤

የፊታችን እሁድ አይቀርም
06/02/2026

የፊታችን እሁድ አይቀርም

Address

Bishoftu
Debre Zeyit

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cj Bishoftu Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category