Macias International church,ማስያስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

Macias International church,ማስያስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Macias International church,ማስያስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን, Religious organisation, ቢሾፍቱ, ዝቋላ, ወደ, ጀነሰስ, በሚወስደው, አስፖልት, ኮንዶሚንየም, ጫፍ/Bishoftu, zekuala, Jenesus, Road, Debre Zeyit.

11/09/2026

እሁድ 03/01/2019
“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።”
— ዘዳግም 33፥26

08/09/2026

መስከርም 3 ከ 9:00 ጀምሮ አይቀርም ሁላቹም ተጋብዞቹሀል

08/09/2026

“ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።”
— 1 ዜና 16፥9
እሁድ መስከረም - 3 ከ 10 ሰዓት ጀምሮ

“በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።”  — መዝሙር 100፥2
07/09/2026

“በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።”
— መዝሙር 100፥2

“ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፤ በእርሱ ባደረገን በእግዚአብሔር ፊት እንበርከክ፤”  — መዝሙር 95፥6
04/09/2026

“ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፤ በእርሱ ባደረገን በእግዚአብሔር ፊት እንበርከክ፤”
— መዝሙር 95፥6

“ከዚህም በኋላ ደግሞ እጁን በዓይኑ ላይ ጫነበት አጥርቶም አየና ዳነም ከሩቅም ሳይቀር ሁሉን ተመለከተ።”  — ማርቆስ 8፥25
31/08/2026

“ከዚህም በኋላ ደግሞ እጁን በዓይኑ ላይ ጫነበት አጥርቶም አየና ዳነም ከሩቅም ሳይቀር ሁሉን ተመለከተ።”
— ማርቆስ 8፥25

“የእግዚአብሔርም መንፈስ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ሊያነቃቃው ጀመረ።”  — መሳፍንት 13፥25
28/08/2026

“የእግዚአብሔርም መንፈስ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ሊያነቃቃው ጀመረ።”
— መሳፍንት 13፥25

ነገ ማክሰኞ 19/12/2018
24/08/2026

ነገ ማክሰኞ 19/12/2018

22/08/2026

ነገ እሁድ በ17/12/18 የሚኖረን መደበኛ የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም በቢሾፍቱ 01 ቀበሌ ለምለም ኮንዶሚኒየም የመኖሪያ ስፍራ ይሆናል ሁላችሁም በዚያ እንድትገኙ ስትል ቤተክርስትያን ታሳስባለች። በነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ።

ኤፌሶን 5:19-20 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።

Address

ቢሾፍቱ, ዝቋላ, ወደ, ጀነሰስ, በሚወስደው, አስፖልት, ኮንዶሚንየም, ጫፍ/Bishoftu, Zekuala, Jenesus, Road
Debre Zeyit
ማክሰኞእናእሁድ,ከ3:30ጀምሮ

Telephone

+251913430544

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Macias International church,ማስያስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share