DZ 2 Full Gospel Believers Church Youth Fellowship

DZ 2 Full Gospel Believers Church Youth Fellowship የክርስቶስን ህይወት ማካፈል! Imparting the life of Christ!

21/08/2017

Don't miss it! Kehamle 18 - 21/2009 E.C @ DZ No. 2 Full Gospel Believers Church

Don't miss it! Kehamle 18 - 21/2009 E.C @ DZ No. 2 Full Gospel Believers Church
19/08/2017

Don't miss it! Kehamle 18 - 21/2009 E.C @ DZ No. 2 Full Gospel Believers Church

You are Invited.......Don't miss it
14/07/2017

You are Invited.......Don't miss it

06/05/2017

Don't miss it @ DZ No. 2 Full Gospel Church Kebele 10

Don't miss it @ DZ  No. 2 Full Gospel Church Kebele 10
06/05/2017

Don't miss it @ DZ No. 2 Full Gospel Church Kebele 10

ልዩ ትምህርታዊ ኮንፍረንስ በደብረ ዘይት ቁ.2 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን    በነዚህ ቀናት "ሰማያዊ ቅኝት" በሚል ርእስ በክርስቶስ ስለተካፈልነው ሕይወት ከመንፈስ ቅዱስ እንማራለን...
21/07/2016

ልዩ ትምህርታዊ ኮንፍረንስ በደብረ ዘይት ቁ.2 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

በነዚህ ቀናት "ሰማያዊ ቅኝት" በሚል ርእስ በክርስቶስ ስለተካፈልነው ሕይወት ከመንፈስ ቅዱስ እንማራለን፡፡
ይምጡና ከእግዚአብሔር ዘንድ ይማሩ የእርሶም ሰላም ብዙ ይሆነናል፡፡

ሁላችሁም ተጋብዛችሃል፡፡

Beloved Brothers and sisters you all are invited.....from yekatit 11 - 13 2008 E.C.....dont miss it!
17/02/2016

Beloved Brothers and sisters you all are invited.....from yekatit 11 - 13 2008 E.C.....dont miss it!

Beloved brother and sisters You all are invited and you are blessed
30/10/2015

Beloved brother and sisters You all are invited and you are blessed

በክርስቶስ ለሆናችሁ....
02/10/2015

በክርስቶስ ለሆናችሁ....

31/08/2015

ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ ፤ አጥንቶቼም ሁሉ፤ የተቀደሰ ስሙን፡፡ መዝ. 103፡1

በጉባኤ መሃል ፍቅሬን አውጃለሁ..........!!!........................................................................................... .....................................................................

ሃሌሉያ 8×
ህይወቴን በእጁ የያዘ መንገዴን የሚቀይሰው
አምላኬ እርሱ ብቻ ነው እግዚአብሔር እርሱ ብቻ ነው
ህይወቴን ሰጥቸዋለሁ መልሼ ከእጁ አልወስደው
ከንግዲህ ህይወት የለኝም ህይወቴ እርሱ ብቻ ነው
ሃሌሉያ 4

አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል
በልቤም ሃሳቤ መቼ ይበቃል
በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አውጃለሁ
እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁ እላለሁ
ሃሌሉያ 8×

የገባው ሰው ሰው ባንተ መታየቱ
መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል
በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል

አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል
በልቤም ሃሳቤ መቼ ይበቃል
በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አውጃለሁ
እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁ እላለሁ
ሃሌሉያ 8×

አሜን!
27/07/2015

አሜን!

Address

Debre Zeit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DZ 2 Full Gospel Believers Church Youth Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share