Debre Markos University Evangelical Christian Students Fellowship

Debre Markos University Evangelical Christian Students Fellowship Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre Markos University Evangelical Christian Students Fellowship, Religious organisation, Debre markos university, Debre Mark'os.

This is the Official page of Debremarkos University Evangelical Christian Students Fellowship (DMUECSF).
ይህ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) ባሳለፈው 18 ዓመታት በእግዚአብሔር እርዳታና በአገልጋዮች ታማኝነት ብዙ ፍሬዎችን አፍርቷል። አሁን ደግሞ የ...
14/04/2026

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF) ባሳለፈው 18 ዓመታት በእግዚአብሔር እርዳታና በአገልጋዮች ታማኝነት ብዙ ፍሬዎችን አፍርቷል። አሁን ደግሞ የታላቅ ምስጋና ኮንፈረንስ እና ምስረታ በዓል ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

🎓 ለተመራቂዎችና ነባር ተማሪዎች በሙሉ! ግንቦት 2 (May 10) የእናንተ ቀን ነው! አዲሱን መዝሙራችንን የምናስመርቅበት እና አብያተ ክርስቲያናትን የምናመሰግንበት ልዩ ዝግጅት እንዳያመልጣችሁ።

​🎉 ይህ ልዩ ቀን የእናንተ ነው!

ዘዳግም 32፡12፡ "እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።" 🙏✨ የዚህ ዓመት የምሩቃን ቀን ግንቦት 08 ሲሆን፣ ፕሮግራሙም ሙሉ ቀን እንዲሆን ተዘጋጅቷል። በዚህ...
13/04/2026

ዘዳግም 32፡12፡ "እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።" 🙏

✨ የዚህ ዓመት የምሩቃን ቀን ግንቦት 08 ሲሆን፣ ፕሮግራሙም ሙሉ ቀን እንዲሆን ተዘጋጅቷል።

በዚህ ዕለት ጌታን በሚከተሉት መንገዶች እናከብራለን፡
👉 በጸሎት 🙏
👉 በዝማሬ 🎶
👉 በቃል ጊዜ 📜
👉 በስነ ጸሁፍ ✍️
👉 በልምድ ልውውጥ እና በልዩ ፖድካስት (Interview) ፕሮግራም እና በማዕድ አብሮ በመቁረስ 🥖🍷

ስለዚህም፣ በዚህ ዕለት እንዳትቀሩ ስንሳሳብ፣ በተለያየ የሀገራችን ክፍል ያሉትን ፖስቶች እና ወዳጆችን ወደ እለቱ ፕሮግራም እንጋብዛለን። 🌍🤝

ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን ትቶ ክብሩን ትቶዙፋኑን ትቶእኛን ለማዳንበመስቀል ላይ ዋለ!
10/04/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ
አምላክነቱን ትቶ
ክብሩን ትቶ
ዙፋኑን ትቶ
እኛን ለማዳን
በመስቀል ላይ ዋለ!

06/04/2026

🌟 18 ዓመታት በጸጋ! የDMUECSF ልዩ የምስጋና ኮንፈረንስ 🌟

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ከተመሰረተ እነሆ 18🎊 ዓመታትን አስቆጠረ!

አሁን ደግሞ ታላቅ የምስጋና ኮንፈረንስ እና ምስረታ በዓል ፕሮግራም አዘጋጅተናል!
📅 ቀን፦ ግንቦት 02 (May 10)
🕘 ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሙሉ ወንጌል ቅጥር ግቢ

🎓 ለተመራቂ እና ለነባር ተማሪዎች በሙሉ!
ተመራቂዎችም ሆናችሁ Undergraduate ተማሪዎች፣ ይህ ቀን የእናንተ ነው!
አብረን እግዚአብሔርን የምናከብርበት፣ አብያተ ክርስቲያናትን የምናመሰግንበት እና አዲሱ መዝሙራችንን የምናስመርቅበት ልዩ ዝግጅት ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ።

ይህን ቪዲዮ/ፖስተር በየግል ሶሻል ሚዲያ Story ላይ በመጫን ለጓደኞቻችሁ ጥሪውን አድርሱ!

05/04/2026
 የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ሙሹን ጉሊ                                የፀሎት ርዕሶች1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክር...
04/04/2026



የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ሙሹን ጉሊ

የፀሎት ርዕሶች
1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ
2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያኖችን አማኞችን እና አገልጋዮችን እግዚአብሔር እንዲረዳቸው
3. እግዚአብሔር በዚህ አከባቢ የመከሩን ሰራተኞች እንዲያበዛ

God
#እግዚአብሔርን መፈለግ
righteously
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ |በመታመን

#የወንጌልአስተማባሪዎች


ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንደምን ቆያችሁኤፌሶን 1:2 [2] ከአባታችን ከእግዚአብሔር፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።የተወደደው እና የምንናፍቀዉ ወርሀዊ ዝግጅታችን ደረ...
02/04/2026

ሰላም ሰላም ቤተሰብ

እንደምን ቆያችሁ

ኤፌሶን 1:2
[2] ከአባታችን ከእግዚአብሔር፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

የተወደደው እና የምንናፍቀዉ ወርሀዊ ዝግጅታችን ደረሰ። የፊታችን እሁድ በተለመደው ቦታ እና ሰአት እንገኛለን። በልዩ ልዩ ዝግጅት ህብረት እናደርጋለን ስለዚህ ሌሎችንም እየጋበዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ተባረኩ!

 የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: በርታ ቤንሻንጉል                                 የፀሎት ርዕሶች1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ2. በዚህ አከባቢ ያሉ...
02/04/2026



የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: በርታ ቤንሻንጉል

የፀሎት ርዕሶች
1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ
2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያኖችን አማኞችን እና አገልጋዮችን እግዚአብሔር እንዲረዳቸው
3. እግዚአብሔር በዚህ አከባቢ የመከሩን ሰራተኞች እንዲያበዛ

God
#እግዚአብሔርን መፈለግ
righteously
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ |በመታመን

#የወንጌልአስተማባሪዎች


Supremacy of Christ✨📖"ቃልህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴም ብርሃን ነው።" – መዝ 119:105ባሳለፍነው ቅዳሜ የነበረን ጊዜ እጅግ ድንቅ ነበር።🎯 በዚህ Week  የነበራችሁም ሆነ...
25/03/2026

Supremacy of Christ✨📖

"ቃልህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴም ብርሃን ነው።"
– መዝ 119:105

ባሳለፍነው ቅዳሜ የነበረን ጊዜ እጅግ ድንቅ ነበር።

🎯 በዚህ Week የነበራችሁም ሆነ ያልነበራችሁ፣ የቀጣዩ ሳምንት ጥናት እንዳያመልጣችሁ።
📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (19/07/2018)
🕒 ሰዓት፦ 7:30
📍 ቦታ፦ ሙሉ ወንጌል ቅጥር ግቢ

በሚቀጥለው ቅዳሜ መጽሐፍ ቅዱሳችሁንና ማስታወሻችሁን በመያዝ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠራችኋለን።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (DMUECSF)

 የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ናኦ                                የፀሎት ርዕሶች1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያኖ...
04/03/2026



የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ናኦ

የፀሎት ርዕሶች
1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ
2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያኖችን አማኞችን እና አገልጋዮችን እግዚአብሔር እንዲረዳቸው
3. እግዚአብሔር በዚህ አከባቢ የመከሩን ሰራተኞች እንዲያበዛ

God
#እግዚአብሔርን መፈለግ
righteously
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ |በመታመን

#የወንጌልአስተማባሪዎች


 የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ወሎ                                 የፀሎት ርዕሶች1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያ...
02/03/2026



የሳምንቱ የህዝብ ክፍል: ወሎ

የፀሎት ርዕሶች
1. በዚህ አከባቢ ወንጌል በሀይል እና በስልጣን እንዲሰበክ
2. በዚህ አከባቢ ያሉ ቤተክርስቲያኖችን አማኞችን እና አገልጋዮችን እግዚአብሔር እንዲረዳቸው
3. እግዚአብሔር በዚህ አከባቢ የመከሩን ሰራተኞች እንዲያበዛ

God
#እግዚአብሔርን መፈለግ
righteously
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ |በመታመን

#የወንጌልአስተማባሪዎች


 ሰላም የተወደዳችሁጌታ ቢፈቅድ Postgratuate Fellowship በየካቲት 29 ፤ 9:00 ሰዓት ይኖረናልበዚህኛው የአንድነት ጊዜያችን ለየት ያለ Program ይኖረናል ። ይሄም በቅርብ ...
01/03/2026



ሰላም የተወደዳችሁ

ጌታ ቢፈቅድ Postgratuate Fellowship በየካቲት 29 ፤ 9:00 ሰዓት ይኖረናል

በዚህኛው የአንድነት ጊዜያችን ለየት ያለ Program ይኖረናል ። ይሄም በቅርብ በምናዘጋጀው bot በመጠቀም የምርጫችሁን ዝማሬ እንድትልኩልን እናም ስለዛ ዝማሬ ጥቂት በመወያየት ፤ ቀጥለን ጌታን አብረን የምናመልክ ይሆናል ።

ተባረኩ

Use this map location : 📌https://maps.app.goo.gl/eZ9gKVFEgbcFYa4D7





For more use those phones:
+251984721393 Abraham
+251984949565 Meron

Address

Debre Markos University
Debre Mark'os

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Markos University Evangelical Christian Students Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Markos University Evangelical Christian Students Fellowship:

Share