19/04/2026
«መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤» ዕብራውያን 13፥4
«ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ።» ዮሐ 3፥29
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሚያዚያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጋብቻ ሥነ ሥርዓታችሁን የፈጸማችሁ
እና
እና
እንዲሁም ዛሬ ቀን 2018 ዓ.ም የጋብቻ ሥነ ሥርዓታችሁን የፈጸማችሁ
እና
እና ኃይሉ
እና
እንኳን ደስ ያላችሁ። እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
ጋብቻችሁ የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይስሐቅንና የርብቃን የደጋጎቹ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ጋብቻ የባረኩ ሥሉስ ቅዱስ ጋብቻችሁን ይባርክልን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ በሕይወታችሁ ሁሉ አትለያችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
«ምንጭህ ቡሩክ ይሁን፤ ከጕብዝናህም ሚስት ጋር ደስ ይበልህ።» ምሳሌ 5፥18