የሰሜን ሸዋ አድባራትና ገዳማት፣

የሰሜን ሸዋ አድባራትና ገዳማት፣ የኦርቶዶክስ አስተምሮ፣

 -ምህረት_እናሳልፍ፣
19/08/2026

-ምህረት_እናሳልፍ፣

 ?===========+​በዓሉን በእመ ገዳማት ወአድባራት፣ ሳይነግሯት የውስጥን ቋጠሮ በሚፈታው፣ በጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ያሳልፉ!​እነሆ፤ ገዳማችን ከነ...
19/08/2026

?
===========+
​በዓሉን በእመ ገዳማት ወአድባራት፣ ሳይነግሯት የውስጥን ቋጠሮ በሚፈታው፣ በጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ያሳልፉ!
​እነሆ፤ ገዳማችን ከነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሱባኤውን በልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ እያሳለፈ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የስብሐተ ነገህ፣ የማሕሌት፣ የአንድምታ ትርጓሜ፣ የቅዳሴ፣ የስብከተ ወንጌል እንዲሁም የሰርክ ጉባኤ መርሃ ግብሮቻችን ልብን የሚማርኩ፣ በተመስጦ ከቅዱሳን መላእክት ጋር የሚያስደምሩ በመሆናቸው ሱባኤውን ልዩ ያደርጉታል።
​ምንም እንኳ ሁልጊዜም ልብን የሚማርኩ መንፈሳዊ መርሃ ግብሮች የማይቋረጡ ቢሆንም፤ በዓሉ በልዩ ሁኔታ የሱባኤውን ጊዜ በማያስረሳ መልኩ ይከበራል፡፡ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ መምህራን፣ ሊቃውተ ቤተ ክርስቲያን፣ ዘማርያን እና በሺዎች የሚቆጠሩ ምእመናን ባሉበት በደማቅ ሁኔታ ይከናወናል፡፡
​ስለዚህ፣ በዓሉን በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ እመቤት፣ በስውሯ ጽላት በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም ደጅ እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጠርተዋል!

#​የደብረ_ምጥማቅ_ጻድቃኔ_ማርያም_ገዳም ሚዲያ እንዳሳወቀው፣

 ፣
19/08/2026

19/08/2026
17/08/2026
በዝች ገዳም"   ታቦቶን ለመሰረቅ ከቤተ-መቅደሰ አዉጥተዉ ለመዉሰድ ሲሉ ዓይናቸዉን በማጨለም ዙሪያ ሲሸከረከሩ በመገኘታቸዉ ልዩ ቦታዉ ጨለሚት ኪዳነምህረት ተባለ"።።።።።።።።።።።።። የገዳሞ...
16/08/2026

በዝች ገዳም
" ታቦቶን ለመሰረቅ ከቤተ-መቅደሰ አዉጥተዉ ለመዉሰድ ሲሉ ዓይናቸዉን በማጨለም ዙሪያ ሲሸከረከሩ በመገኘታቸዉ ልዩ ቦታዉ ጨለሚት ኪዳነምህረት ተባለ"
።።።።።።።።።።።።።
የገዳሞ ገጽታ ይህን ይመስላል!
🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿🌿 🌿 🌿 🌿 🌿
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
"ጨለሚት " ኪዳነምህረት ገዳም ለብዙ ዘመን ከአካባቢው ባሉት ተሰውራ የነበረች ታምረኛ ገዳም አነሆ በሚሊዮን ኢሚቆጠር በያሉበት ቦታ በበረከት ደርሳለች ።
🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿🌿 🌿 🌿 🌿 🌿
።።።።።።።።።።።።።..
የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ረድኤት በረከት ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን።
" " ኪዳነምህረት ታምር ተነግሮ የማያልቅ ነው ።
እናት እና ልጅ ለብዙ ዘመን የቅድስት ሐና እና የኪዳነ ምህረት ጽላት ሳይለያዩ በዝህ ገዳም ከላይ የኪዳነ ምህረት ፈዋሽ ፀበል ከታች የቅድስት ሐና ፀበል ታላቅ ፈውስ እና ታምር እየሰሩ ነው

🕊️💚💛❤️ የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ በረከቷና ጸሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን። 🕊️ቅድስት አርሴማ ሆይ፣ ለእኛ ለምነሽ!እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይቀበል፣ በረከቱንም ያድርግልን። አሜን!
15/08/2026

🕊️💚💛❤️ የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ በረከቷና ጸሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን። 🕊️
ቅድስት አርሴማ ሆይ፣ ለእኛ ለምነሽ!
እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይቀበል፣ በረከቱንም ያድርግልን። አሜን!

ስውሯ ማሪያም የሰሜን ሸዋዋ ፈጥኖ ደራሿ፣
15/08/2026

ስውሯ ማሪያም የሰሜን ሸዋዋ ፈጥኖ ደራሿ፣

Address

Debre Birhan

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሰሜን ሸዋ አድባራትና ገዳማት፣ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share