Evangelist shimelis Teji Ethio

Evangelist shimelis Teji Ethio Teaching the word of God!

5ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀበሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ እና አካባቢ ክልል በሸጎሌ አጥቢያ በቀን 14/12/2018የተጀመረው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ በ15/12/2018 በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ ...
22/08/2026

5ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ
በሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ እና አካባቢ ክልል በሸጎሌ አጥቢያ በቀን 14/12/2018የተጀመረው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ በ15/12/2018 በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ ።
በዕለቱ የ2019 የስራ ዕቅድ እና በጀት ዕቅድ በመቅረብ የ44'000000 አርባ አረት ሚሊዮን በጀት የፀደቀው ሲሆን በመጨረሻም የክልሉ የሥኣኮ ምርጫ በማከናወን አጠናቀዋል ።

ማንበብ መልካም ነው ።Abbabaa Regassaየብዙ ጊዜ ጥያቄ መልስ በጫንጮ ክርስትና እንዴት ተጀመረ ብዙዎች የራሳቸውን ግምት ይናገራሉ በጫንጮ የወንጌል እንቅስቃሴ/mission movemen...
09/07/2026

ማንበብ መልካም ነው ።Abbabaa Regassa
የብዙ ጊዜ ጥያቄ መልስ
በጫንጮ ክርስትና እንዴት ተጀመረ ብዙዎች የራሳቸውን ግምት ይናገራሉ በጫንጮ የወንጌል እንቅስቃሴ/mission movement/ የተጀመረው በ1960-1970 የመጀመሪያ ወንጌል መስከሪዎች ስዊድኖች/swedish/ ናቸው እነርሱም ወንጌልን ከአሰሙ በሗላ የሰሙት ሰዎች ወደ ክርስትና እምነት መለትም ኦርቶዶክስ በመሆን 1970 የጫንጮ እግዚአብሔር አብ በተራራው ላይ በመትከል ክርስቲና መሬት ይዘዋል ።
"Swedish humanitarian and social volunteers in the mid-1960s, and the conversion of traditional spiritual spaces into an Orthodox Christian parish in 1970. ። በዚህ ጊዜ በጫንጮ በ1930 የተወለደው ረጋሳ ፈይሳ /Regassa Feyisa/ ታዋቂ የስፖርት አስተማሪ የነበሩ / የመጀመሪያው ክርስቲያን ወይም ወንጌል አመኝ "penty" ሆኑ ጀግናው ረጋሳ ፈይሳ / Abbabaa Regassa / በ1961 የመጀመሪያ የBaptist/ወንጌላዊ በመሆን ተሹመው እገልግሏል ።
አባባ ረጋሳ ጀግናው የወንጌል አርበኛ በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠሉ የወንጌል ሰበኪ እንደነበሩ ታሪከቸዉ ይናገራል ።
የአባባ ረጋሳ ልጆች ነን።
ሙሉ ታሪኩን ወደ ፊት ጠብቁኝ።
መጋቢ ሽመልስ ጠጂ
Source From African Christian Biography
Coptic Church , Baptist , Pentecostal
Ethiopia.
“The Testimony of a Senior Father of the Faith, Abbaba Regassa Feysa,” Heywot, # 49, (2001) pp. 10-11.

konfiraansii @ Mulo FBI church.Giddu kana waldaa muloo FBI itti Waaqayyo Guddaa nuu gargaaree namoota fayyaan Hundaaf Ga...
23/06/2026

konfiraansii @ Mulo FBI church.
Giddu kana waldaa muloo FBI itti Waaqayyo Guddaa nuu gargaaree namoota fayyaan Hundaaf Galanni Waaqayyoof haa ta'uu.

2190 ሰዎች ወንጌል የሰሙበት28 ሰዎች ጌታን የተቀበሉበት በርካታ ሰዎች ከአጋንንት እስረት የተፈቱበት አስደናቂ የታጠቅ ጀሞ ሙሉ ወንጌል ኮንፍረንስ ። ክብሩን ጌታ ይወሰድ ።2190 peop...
16/06/2026

2190 ሰዎች ወንጌል የሰሙበት
28 ሰዎች ጌታን የተቀበሉበት በርካታ ሰዎች ከአጋንንት እስረት የተፈቱበት አስደናቂ የታጠቅ ጀሞ ሙሉ ወንጌል ኮንፍረንስ ። ክብሩን ጌታ ይወሰድ ።
2190 people heard gospel and 28 people received jesus us there savior and many of them delivered from evil sprit @ Tatak Jamo full Gospel be liver 's church. Glory to God.

investing what we had on the Young generation.
29/05/2026

investing what we had on the Young generation.

Youth on the sport field
29/05/2026

Youth on the sport field

02/04/2026
@ salale Ficheአገልግሎታችንን ቀጥለናል።የመሪዎች እና የአገልጋዮች እንዲሁም የወጣቶች እና የልጆች አስተማሪዎች  ስልጠና ተካሄደ ።በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን በሰሜን...
27/03/2026

@ salale Fiche
አገልግሎታችንን ቀጥለናል።
የመሪዎች እና የአገልጋዮች እንዲሁም የወጣቶች እና የልጆች አስተማሪዎች ስልጠና ተካሄደ ።
በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን በሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባና አካባቢዉ ክልል በሰለሌ ክለስተር በፊቼ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን ከ 11 አጥቢያ የተውጣጡ የቤተክርስቲያን መሪዎች እና አገልጋዮች እንዲሁም የአጥቢያ ወጣት መሪዎች እና የልጆች አስተማሪዎች የተገኙበት ስልጠና መጋቢት 18 እና 19 / 2018 ለሁለት ቀን ተካሄደ። ስልጠናው "መሪ እና ትጋት " በሚል ርዕስ በመጋቢ ሽመልስ ደምሴ ለአጥቢያ መሪዎች ለሁለት ቀን የተሰጠ ሲሆን "የልጆችን እና የወጣቶችን ስነ ልቦና በመረዳት ማገልገል " በሚል ርዕስ በመጋቢ ሽመልስ ጠጂ የተሰጠ ስሆን በስልጠናዉ ጎን ለጎን የተለያዩ የልጆች ጨዋታ በማድረግ ተከናውኗል ።
ስልጠናው እጅግ የእግዚአብሔር መገኛት የነበረበት ጥሩ ስልጠና ነበረ።
ተሳተፊዎችም እጅግ የተባረከ ጊዜ እንደሆነ ገልፀዋል። ከአገልግሎት ክፍሉ ያገኝነው መረጃ ያመለክታል ::

Address

Ch'anch'o

Telephone

+251913765790

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Evangelist shimelis Teji Ethio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share