Apostolic church of Butajira

Apostolic church of Butajira Apostolic church of Butajira የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5

)

https://youtu.be/54vu_w8FSDw?si=0v2vrOlhk7IoaEnM
06/05/2026

https://youtu.be/54vu_w8FSDw?si=0v2vrOlhk7IoaEnM

እንኳን ወደ "የእውነተኛው ፍቅር ቤተሰብ" በደህና መጣችሁ። በዚህ መንፈሳዊ ቪዲዮ፣ ከጌቴሴማኒ እስከ ጎልጎታ ያለውን የቤዛነት ጉዞ በጥልቀት እንመለከታለን።ፍቅር ራሱ ፍቅርን ፍለጋ እ....

https://youtu.be/dttvatXyWaA?si=C8nnPTqzy8tzsy9u
16/04/2026

https://youtu.be/dttvatXyWaA?si=C8nnPTqzy8tzsy9u

ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን!ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው መልእክት በነፍሳችሁ አደባባይ ላይ ትልቅ ተሃድሶ የሚያመጣ፣ የዛለውን ማንነታችሁን የሚቀሰቅስ እና በዝግ በሮች ፊት በክብር እ.....

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ቡታጅራ  2018 ዓ.ም
25/12/2025

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ቡታጅራ 2018 ዓ.ም

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 39ኛ ዙር የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ ከታህሳስ 17-19/2018 ዓ.ም እግዚአብሔር ፈቅዶ ይህን ቀን ቀጥሮልናል ለክብሩ የሚሆነው ምስጋና አምልኮ ...
12/12/2025

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 39ኛ ዙር የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ ከታህሳስ 17-19/2018 ዓ.ም እግዚአብሔር ፈቅዶ ይህን ቀን ቀጥሮልናል ለክብሩ የሚሆነው ምስጋና አምልኮ ዝማሬ ልናቅርብ በሚክያስ 4፥2 እደተባልነው
ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በፍለጋውም እንሄዳለን ይላሉ።”
እናም በዚህ የበረከትና የፈውስ ጉባዔ ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጋብዘንዎታል ተባረኩ

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ቡታጅራ  2017 ዓ.ም
20/01/2025

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
የጉራጌ ቅርንጫፍ ሰበካ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ቡታጅራ 2017 ዓ.ም

31/12/2024

Address

Butajira

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostolic church of Butajira posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share