Alefa St.Michael Church

Alefa St.Michael Church Alefa St. Micheal Church

ቅዱስ ሚካኤልም ከከበሩ መላእክት አንዱን ሌላ መልአክ ልኮ አነሣኝ።መጽሐፈ ሄኖክ 16:6
21/11/2022

ቅዱስ ሚካኤልም ከከበሩ መላእክት አንዱን ሌላ መልአክ ልኮ አነሣኝ።
መጽሐፈ ሄኖክ 16:6

አሁንም ለዘላላም ተስፋ እንዳለኝ ሁሉን በፈጠረ በእግዚአብሔር ፊት ለልጆቼም ተሰፋ እንዳላቸው አወቅሁ።                                               መጽሐፈ ኩፋሌ ...
03/08/2022

አሁንም ለዘላላም ተስፋ እንዳለኝ ሁሉን በፈጠረ በእግዚአብሔር ፊት ለልጆቼም ተሰፋ እንዳላቸው አወቅሁ።

መጽሐፈ ኩፋሌ 22:32

በባቦች ላይ በገነትም ባሉ ጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ገብርኤል ነውመጽሐፈ ሄኖክ 6:7
28/12/2021

በባቦች ላይ በገነትም ባሉ ጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ገብርኤል ነው
መጽሐፈ ሄኖክ 6:7

07/10/2021

በምእራብ ጎጃም በቡሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የአለፋ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን የተቆረቆረው በአፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግስት ነው።
ይህ እድሜ ጠገብ ቤ/ክርስትያን ከግዜ ብዛት የተነሳ በመፈራረስ ላይ ስላለ የአለፋ ቅ/ሚካኤል ማህበር ምእመናኑን በማስተባበርና አስራት በኩራታቸውን በማውጣት በእግዚአብሔር ፈቃድ አዲስ ካቴድራል ቤ/ክርስትያን እንዲታነፅ ሆኖል።
ይሁንና ቤ/ክርስትያኑ ከታነፀ በኋላ የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት ከታች የተዘረዘሩት በመጓደላቸው የቤተክርስቲያኑ አባቶች ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ያቅማቸውን እንዲያበረክቱ በቅዱስ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን። #የኦርቶዶክስ ተዋህዶ #አማኑኤል #እግዚአብሔርአብ #ሥላሴ #መድሐኒዓለም #ኪዳነምህረት #ማርያም #ሚካኤል #ገብርኤል #
1. የ ቤ/ክርስትያኑ የዉስጥ ግድግዳ የቅዱሳን ስእለ አድኖ
2.የካህናት አልባሳት (ካባ)
3.የመዘምራን ልብስ
4.ቤ/ክርስትያኑ ዙርያ የሚነጠፍ ሴራሚክ
5.የምእመናን መቀመጪያ ወንበር
6.የቤ/ክርስትያኑ ዙርያ የብረት መደገፊያ (በረንዳ)
7.የምእመናን መጠለያ
8.የቤተክርስቲያኑ የውጭ አጥር በር

መስቀሉ ከተቀበረበት ወቶ የፀቡ ግድግዳ የፈረሰበት አጋንንት የተዋረዱበት እንዲሁም ለአለም ብርሃን ፣ሰላም፣ፍቅር፣ እና ፈዉስ የሆነበት  ሚስጥር በየአንዳንዳችን ቤት እና በሀገራችን በኢትዮጵያ...
26/09/2021

መስቀሉ ከተቀበረበት ወቶ የፀቡ ግድግዳ የፈረሰበት አጋንንት የተዋረዱበት እንዲሁም ለአለም ብርሃን ፣ሰላም፣ፍቅር፣ እና ፈዉስ የሆነበት ሚስጥር በየአንዳንዳችን ቤት እና በሀገራችን በኢትዮጵያ ላይ ይገለጥ። አሜን አሜን አሜን #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #መድኃኒዓለም #ማርያም #ኪዳነምህረት #ሚካኤል #ገብርኤል #

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር፤ አሜን።

መጽሐፉን የሚጽፍ ይህም ቅዱስ ሚካኤል አውጥቶ ለጌታ አሳየው በበጎች ጌታ በእግዚአብሔር ማደሪያ አነበበው ስለነሱም ይለምነዋል።           መጽሐፈ ሄኖክ 33:28
22/09/2021

መጽሐፉን የሚጽፍ ይህም ቅዱስ ሚካኤል አውጥቶ ለጌታ አሳየው በበጎች ጌታ በእግዚአብሔር ማደሪያ አነበበው ስለነሱም ይለምነዋል። መጽሐፈ ሄኖክ 33:28

ድንግል ማርያም ጾሙን የምህረት የድህነት የሰላም እና የበረከት ታርግልን። ለሀገራችን ሰላምን ትስጥልን።መድኃኔዓለም #ማርያም #ሚካኤል #ገብርኤል #ኡራኤል #ኪዳነምሕረት # አሜን አሜን አሜን...
20/08/2021

ድንግል ማርያም ጾሙን የምህረት የድህነት የሰላም እና የበረከት ታርግልን። ለሀገራችን ሰላምን ትስጥልን።መድኃኔዓለም #ማርያም #ሚካኤል #ገብርኤል #ኡራኤል #ኪዳነምሕረት # አሜን አሜን አሜን...

ነገ ለራሱ ይጨነቃልና፥ለነገ አትጨነቁ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።                                                 የማቴዎስ ወንጌል 6:34
02/08/2021

ነገ ለራሱ ይጨነቃልና፥ለነገ አትጨነቁ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 6:34

ድንግል ሆይ ኢትዮጵያን አደራ በለተ ቀንሽ አስቢያት ሰላምዋን መልሽላት። አሜን አሜን አሜን
28/07/2021

ድንግል ሆይ ኢትዮጵያን አደራ በለተ ቀንሽ አስቢያት ሰላምዋን መልሽላት። አሜን አሜን አሜን

ቅዱስ ገብርኤል ቤታችንን ትዳራችንን እና ሀገራችንን ይባርክልን። አሜን
26/07/2021

ቅዱስ ገብርኤል ቤታችንን ትዳራችንን እና ሀገራችንን ይባርክልን። አሜን

የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ።                                 ...
19/07/2021

የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ።
መጽሐፈ ሄኖክ 20:32

ሥላሴ ቤታችንን ኑሮችንን እና ሀገረራችንን በበረከታቸውና በምህረታቸው ይጎብኙ። አሜን
14/07/2021

ሥላሴ ቤታችንን ኑሮችንን እና ሀገረራችንን በበረከታቸውና በምህረታቸው ይጎብኙ። አሜን

Address

Bure

Telephone

+251911658532

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alefa St.Michael Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Alefa St.Michael Church:

Share