ያቤሎ ሙሉ ወንጌል ቴሌቪዢን Yabelo Full Gospel Television YFG TV

  • Home
  • Ethiopia
  • Borena
  • ያቤሎ ሙሉ ወንጌል ቴሌቪዢን Yabelo Full Gospel Television YFG TV

ያቤሎ ሙሉ ወንጌል ቴሌቪዢን Yabelo Full Gospel Television YFG TV ያድናል ይታደግማል!!

ውድ የስነመለኮት ትምህርት ተማሪዎች የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ 22-23/12/2018 የቤተክርስቲየን ትምህርት ኮርስ  ይቀጥላል Jaalatamtoota baratoota ti'oolojii hund...
26/08/2026

ውድ የስነመለኮት ትምህርት ተማሪዎች የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ 22-23/12/2018 የቤተክርስቲየን ትምህርት ኮርስ ይቀጥላል
Jaalatamtoota baratoota ti'oolojii hundaf guyya jimaatafi qidaame 22-23/12/2018 barumsa qalqaba

በመንፈሳዊ በጎ ፍሬዎችን ማፍራት በሚል ርዕስ በወጣት ኢዩኤል አስታጥቀ 2ኛ ጴጥ 1፥1-15 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:5-10 (AMH)••••••••••⁵ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳ...
09/08/2026

በመንፈሳዊ በጎ ፍሬዎችን ማፍራት በሚል ርዕስ በወጣት ኢዩኤል አስታጥቀ
2ኛ ጴጥ 1፥1-15
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:5-10 (AMH)
••••••••••
⁵ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥
⁶ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥
⁷ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።
⁸ እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤
⁹ እነዚህ ነገሮች የሌሉት ዕውር ነውና፥ በቅርብም ያለውን ብቻ ያያል፥ የቀደመውንም ኃጢአቱን መንጻት ረስቶአል።
¹⁰ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።
በዕለቱ
ፕሮግራም በመምራት እህት እየሩስ በላይ
በዝማሬ የ B መዘምራን አገልግለውናል

ክርስቶስ ያደነቀው ሕይወት  በመጋቢ አሌክስ ወ/ሰንበት የሉቃስ ወንጌል 7:9 (NASV)••••••••••⁹ ኢየሱስም ይህን ሲሰማ በእርሱ ተደነቀ፤ ዘወር ብሎም ይከተለው ለነበረው ሕዝብ፣ “እላ...
02/08/2026

ክርስቶስ ያደነቀው ሕይወት
በመጋቢ አሌክስ ወ/ሰንበት
የሉቃስ ወንጌል 7:9 (NASV)
••••••••••
⁹ ኢየሱስም ይህን ሲሰማ በእርሱ ተደነቀ፤ ዘወር ብሎም ይከተለው ለነበረው ሕዝብ፣ “እላችኋለሁ፤ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት በእስራኤል እንኳ አላገኘሁም” አላቸው።

ለሥነ-መለኮት ተማርዎች በሙሉ
29/07/2026

ለሥነ-መለኮት ተማርዎች በሙሉ

Address

Borena

Telephone

+251464460704

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ያቤሎ ሙሉ ወንጌል ቴሌቪዢን Yabelo Full Gospel Television YFG TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share