አይናችን ነሽ ማሪያም

አይናችን ነሽ ማሪያም የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤”
— ዕብራውያን 3፥14 ህይወት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል
(2)

ይቺ ደሞ የሀይማኖቴን ክብር አስመልሳለው እያለች ነው😅
31/08/2026

ይቺ ደሞ የሀይማኖቴን ክብር አስመልሳለው እያለች ነው😅

31/08/2026

‎በሁለት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከ #103,000ሺ በላይ ኢአማንያን
ወደ ኦርቶዶክስ ተቀላቅለዋል
ማህበረ ቅድሳን

30/08/2026

«አንድ ልብ አንድ ሐሳብ ለቅድስት የቤተክርስቲያን አገልግሎት» በሚል መሪ ቃል ስልጠና እየተካሄደ ነው።
😍ማህበረ ቅድሳን😍

ወንድነትን ማሳየት መሣሪያ ከያዘ ኃይል ጋር በመግጠም እንጂ መስቀል ብቻ በጨበጠ በእግዚአብሔር ካህን ላይ አልነበረም። ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሆይ! ዝምታችሁ እስከ መቼ ነው? ምን እስከሚመጣ ...
30/08/2026

ወንድነትን ማሳየት መሣሪያ ከያዘ ኃይል ጋር በመግጠም እንጂ መስቀል ብቻ በጨበጠ በእግዚአብሔር ካህን ላይ አልነበረም። ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሆይ! ዝምታችሁ እስከ መቼ ነው? ምን እስከሚመጣ ድረስ ነው የምትጠብቁት? ከመታረድስ በላይ ምን ይምጣ? ለእኚህ አባት ክህነት ሰጥታችሁ ለአገልግሎት ያሰማራችኋቸው እኮ እናንተ ናችሁ? ዐሥር ፐርሰንት፥ሃያ ፐርሰንት ለሀገረ ስብከት አምጣ ስትሉ የኖራችሁት እርሳቸውን ነው።በጸሎተ ማርያም፥በጸሎተ ቅዳሴ በዳዊት የሚያስቧችሁ እርሳቸው ናቸው።ሲያገኟችሁ ጫማችሁን ስመው በመስቀላችሁ የሚባረኩ ናቸው።አደራችሁን ከመንግሥት ፍትሕ ጠይቀናል እንዳትሉን።ካህናትና ምእመናን እንደሚታረዱ በጎች ከሆኑ ፵ ዓመት፥ከባሰባቸው ደግሞ ፰ ዓመት ሞላውኮ።

28/08/2026

ሲጀመር ድንግል ማሪያም ያለችበት ታሪክ አይበላሽም።

28/08/2026

አንድ ጴንጤ ተደባዳቢ
ይጥፋ🙄

28/08/2026

ሴዶ ተሸነፈ አላህ ተሸነፈ
ማለት ነው።

አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል። #የአምላክስራ በማታ ግጥሚያ ላይ የተወሰደ
28/08/2026

አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል።
#የአምላክስራ በማታ ግጥሚያ ላይ የተወሰደ

25/08/2026

"በአንድ በኩል አብያተ ክርስቲያናት ይፈርሳሉ በአንድ በኩል አማኞቿ ይገደ'ላሉ በአንድ በኩል የዘመን አቆጣጠሯ ጭምር እንዲጠፋ ይማከራሉ ቤተ ክርስቲያን ስደት ላይ ናት ስንል ዝም ብለን አይደለም ‼️

24/08/2026

በጅግጅጋ ከተማ የመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በተደራጁ ሰዎች ጥቃት ሙሉ በሙሉ መፍረሱን የሱማሌ ሀገረስብከት አሳውቋል።

Address

Bore

Telephone

+251927591997

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አይናችን ነሽ ማሪያም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አይናችን ነሽ ማሪያም:

Shortcuts

Share