Yisak MK

Yisak MK ❝He that believes on the Son has everlasting life❞
https://linktr.ee/yisakmengesha

🌸 To all our health center staff: Happy New Year 2019! 🌸 May the new year bring you peace, health, love, happiness, and ...
11/09/2026

🌸 To all our health center staff: Happy New Year 2019! 🌸 May the new year bring you peace, health, love, happiness, and blessings.
May all your heart's desires be fulfilled in 2019, may your home be filled with joy, may your work be blessed, and may you and your family enjoy a year of health and love. 🙏✨ Happy New Year! 🎉🌿
MK

21/08/2026

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ለመዳን/ To be savedኃጢአተኛ ነህ በራስህ ልትድን አትችልም የክርስቶስ ጸጋ ብቻ ነው የሚያድንህ""You are a sinner. You cannot save yourself. Only the g...
08/08/2026

ለመዳን/ To be saved
ኃጢአተኛ ነህ በራስህ ልትድን አትችልም የክርስቶስ ጸጋ ብቻ ነው የሚያድንህ"
"You are a sinner. You cannot save yourself. Only the grace of Christ can save you."
https://www.youtube.com/channel/UC-uJDE-g7Qr2rf2zhEB58bg

19/06/2026

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

07/06/2026

መንፈሳዊ እይታ

✍የተስተካከለ መንፈሳዊ እይታ ያለው ሰው ፦

በተዘጋ ምዕራፍ ውስጥ ሆኖ አዲስን ምዕራፍ፤

ሞልቶ በሚፈስ ችግር ውስጥ ሆኖ መሻገሪያ ድልድይ፤

ጥቂት ነው በሚባል ነገር ላይ ቆሞ መብዛትን፤

በመንገዳገድ ወስጥ ሆኖ መጽናትንና ብርታትን፤

በማጣት ውስጥ ሆኖ መትረፍረፍን የሚያይ ነው።
የእግዚአብሔርን ቃል በማሰላሰል ውስጥ መንፈሳዊ እይታችን ሲስተካከል ነገሮችን
ከሁኔታ አንጻር መመልከት አቁመን እግዚአብሔር እንደሚያይ ማየት እንጀምራለን።

Spiritual Vision

✍A person with a spiritual vision that is adjusted:

Sees a new chapter in a closed chapter;

Sees a bridge in a flooded crisis;

Sees abundance in what is called little;

Sees perseverance and strength in the midst of adversity;

Sees abundance in the midst of loss.
When our spiritual vision is adjusted through meditating on God’s Word, we stop seeing things from a situational perspective and begin to see things as God sees them.

24/05/2026

የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ/They will deny religion, listening to teachings of demons./

መንፈስ ግን በግልጥ፦ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥ እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ። እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1-5

23/05/2026
ነገ ፍጻሜውን የሚያገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ነገ በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ...
23/05/2026

ነገ ፍጻሜውን የሚያገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ነገ በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ያገኛል፡፡

አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡

አስቀድሞ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው አርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾቹን ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ያሳርፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የኮንፈረንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ያለበት ተጋጣሚው ክሪስታል ፓላስ በተመሳሳይ ለቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች እረፍት እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

አስቀድሞ የወርቅ ጓንቱን ያሸነፈው ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በጨዋታው ግቡን ሳያስደፍር ለመውጣት ወደ ሜዳ ይገባል።

ዴቪድ ራያ በጨዋታው ግብ የማይቆጠርበት ከሆነ በአንድ የውድድር ዓመት በሊጉ ለአርሰናል 20 ጨዋታዎች ላይ ግብ ያልተቆጠረበት ቀዳሚው ግብ ጠባቂ ይሆናል፡፡

በወድድር ዓመቱ እስካሁን በሊጉ በ19 ጨዋታዎች ግብ ያልተቆጠረበት ዴቪድ ራያ በክለቡ ታሪክ ከመድፈኞቹ የቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳቪድ ሲማን ጋር ክብረወሰኑን መጋራቱ ይታወሳል፡፡

በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ አስቶንቪላን ያስተናግዳል፡፡

በማንቼስተር ሲቲ ቤት የመጨረሻ ጨዋታቸውን የሚመሩት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከ10 ዓመታት ቆይታ በኋላ ከቡድኑ ጋር ይለያያሉ፡፡

ከሁለት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መድረክ የተመለሰው ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከብራይተን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡

ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ማንቼስተር ዩናይትድ ነጥቡን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ ይገባል፡፡

ብራይተን በበኩሉ የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት የሚያደርገው ፉክክር ተጠባቂ ነው፡፡

በጨዋታው ብሩኖ ፈርናንዴዝ አንድ ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ የሚያቀብል ከሆነ በሊጉ በአንድ የውድድር ዓመት በርካታ ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ የማቀበል ክብረ ወሰኑን የግሉ የሚደያርግ ይሆናል፡፡

የውድድር ዓመቱ ሲጀምር ለዋንጫ ቅድመ ግምት ካገኙ ቡድኖች መካከል አንዱ የነበረው እና ደካማ የውድድር ዘመን ያሳለፈው ሊቨርፑል በአንፊልድ ብሬንትፎርድን ያስተናግዳል፡፡

አሰልጣኞችን ቢቀያይርም የውጤት ለውጥ ማምጣት ያልቻለው ቼልሲ ከሰንደርላንድ ጋር ይጫወታል፡፡

ከሻምፒየንስ ሊግ ውጪ የሆነው ቼልሲ የዩሮፓ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት በጨዋታው የሚደያርገው ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡

ከሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡

ቶተንሃም ሆትስፐር ከነገው ጨዋታ አንድ ነጥብ የሚያገኝ ከሆነ በሊጉ መቆየቱን ያረጋግጣል፡፡

ቶተንሃም ከሊጉ የሚወርድ ከሆነ ደግሞ ከፈረንጆቹ 1977 በኋላ ከእንግሊዝ ዋናው ሊግ የሚወርድ ይሆናል፡፡

ሌላው የመውረድ ስጋት ያለበት ዌስትሃም ዩናይትድ በሊጉ ለመቆየት የራሱን ጨዋታ አሸንፎ የቶተንሃም ሆትስፐርን መሸነፍ ይጠብቃል።

በርንሌይ እና ወልቭስ አስቀድመው ከሊጉ መውረዳቸውን ያረጋገጡ ቡድኖች ሲሆኑ ነገ ሦስተኛው ወራጅ ይታወቃል፡፡

@

16/05/2026

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ። This Channel is the Official You Tube Channel of Yisak Mengesha

Address

Bonga
5040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yisak MK posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Yisak MK:

Shortcuts

Share