M/B/Sanbataa Sabbuu Guddoo

M/B/Sanbataa Sabbuu Guddoo Kun Iddoo Waa'ee Amantaa Ortodoosii Tewaaahidoo ittii Barannuu dhaa

24/11/2021
23/11/2021

ሐምሌ 18፣ 2013 ቦኬ ደ/ፀ/ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ

18/11/2021

jembo

18/11/2021

jembo

15/11/2021

Jembo Sunday school students

12/11/2021

ሐምሌ ሌት 18 2013 ዓ.ም

03/11/2021

Mezmur

02/11/2021

Sirna Kabaja Ayyaana Haadha Keenya Durbee Maariyaam Bara Sanbataa Bookee fi Jamboo (Fulbana 21, 2013)

በልደቴ እንዳልሞት  መጥቻለው ...............................በሰላሳዎች መንደር  በከንቱ ቆሜአለው።የሰዓት ጥርቅም ቀኔን ቢያስቆጥረኝ፤የዘመኔ መንጎድ ፊቴን እንደመልስ እኔን...
25/04/2021

በልደቴ እንዳልሞት

መጥቻለው ...............................
በሰላሳዎች መንደር በከንቱ ቆሜአለው።
የሰዓት ጥርቅም ቀኔን ቢያስቆጥረኝ፤
የዘመኔ መንጎድ ፊቴን እንደመልስ እኔን መች አነቃኝ።
መልካም ልደት ብለው ልደትህ ነው ሲሉኝ
በልደቴ እንዳልሞት መቼ አስጠነቀቁኝ።
ልደቴን ሳከብር ዘመኔ እንደሚያጥር
መች አስረዱኝ ያኔ ይሄንን ቁምነገር።
ሺ ዓመት ያኑርህ!!!!! እንደማቱሳላ
ብለው ሲመርቁኝ ለኔ እንዲሆን ተድላ፤
እኔ ግን ሞትኩበት በልደቴ ደስታ
ቁምነገር ሳልሰራ ከቦኝ ያጫጫታ።..........................................................................
የማትለወጠው. ...........
ለውጠው ዘመኔን እኔም ወግ ይድረሰኝ፤
ለምልሜ እንዳብብ........ ለማፍራትም አብቃኝ።
በመስቀል ላይ ሆነህ በደምህ ያጠብከኝ
በኔ መፍዘዝ ምክኒያት ዛሬም እድፋም ነኝ
በታላቆች መንደር በከንቱ ቆሜአለው
መንገድ ይዤ ቆሜ እንቅፋት ሆኛለው
30፣ 40፣ 50፣ ................... 60ም፣ 70ም ፣80
ለኔ ቁጥር ናቸው .......................
ምግባር ከሌላቸው .......................
መሰናክል ሆኜ መንገድ ከምዘጋ
ባንተ በለምለሙ መድረቄ ይዘንጋ።
አንተ የወይን ግንድ ፍሬህ የሚጣፍጥ
ቅርንጫፍህ እንዳልደርቅ አልጥፋ ካንተፊት።
በእድሜዬ እንዳላዝን ምንም ሳልሳረበት
ለጎስቋላው ልጅህ ማስተዋል ላክለት።
በእድሜ ታላቅ ሆኜ በስራ እንዳልኮስስ
መንጽኢ መጽንኢዉን ላክልኝ ያን መንፈስ።

ተጻፈ የካቲት 1 2013 ዓ.ም
ኤፍሬም አለማየሁ
ቦኬ ጢቆ

Address

Boke Tiko
Boke T'ik'o

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251982855968

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M/B/Sanbataa Sabbuu Guddoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to M/B/Sanbataa Sabbuu Guddoo:

Share