የወንጌል ተስፋ Hope of the Bible

የወንጌል ተስፋ  Hope of the Bible የወንጌል ተስፋ ለዘላለም የምኖርበትን እና ደስታ ያለበት ፣ ? manim sew ke wengel wuch lela negerin mawuratim hone post madireg fetsimo yetekelkele newu,, melkam wotat

23/04/2025

የአብን ፈቃድ ለመፈፀም ከሰማይ መጥቶ ስለ ኃጥያታችን ሞቶ የተነሳው ኢየሱስ ፡ማንም ፡ምንም ሳይጨመርበት ከዘላለም ፍርድ ልያድነኝ ከበቂ በላይ ስለሆነ አምኘበታለሁ። እናንተስ? መልካም የፋሳካ በአል።

23/04/2025

ማጽናናትህ live album

23/04/2025
07/04/2024

“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።”
— ዘዳግም 33፥26

26/09/2022

ዛሬም ነገም እስከ ለዘላለምም ኢየሱስ ያድናል። አሜን

21/09/2022
21/09/2022

እንኳን ደስ አላችሁ ኤፉ እና ኤቪ

11/09/2022

HAPPY NEW YEAR 4 ALL ETHIOPIANS❤
GOD WILL PROTECT US UP TO COMING YEAR

04/08/2022

እግዚአብሔር ብቻውን መራው ከእርሱ ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም:: (ዘዳ 32÷12)
እያንዳንዱ ነገር የሆነው ከአብ ነው፣ የምሆነው ለእርሱ ነው:
ምን ለማለት ፈልገ ነው መሰላችሁ ለህይወታችን ዋና መሪ ነዉ ብለን የምናስበው ያዉም በእርግጥ የሆነው እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ አና መ/ቅ ብቻ ነው።
መሪ እሱ ከሆነ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አማልክት ማንም የለም ማለት ነዉ፣ ስለዚህ መኖር ያለብህ፣ ያለብሽ ለዚህ አምላክ ብቻ ነዉ።
ሌላው ቀሪ ነዉ
ሌለው ጠፊ ነዉ
ሌላው ለግዝያዊ ጥቅም ነዉ
ሌላው አምላክ አይደለም
ኢየሱስ እዉነት፣መንገድ፣ህይወት ነው። ተዉ ተመለስ፣ተመለሽ፡ ለኢየሱስ እጅ ስጥ፣ ስጭ።
ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል። አሜን

Address

Straight
Boditi
NO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የወንጌል ተስፋ Hope of the Bible posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share