Boditi Mkc Youths

Boditi Mkc Youths But they that wait upon the LORD shall renew [their] strength; they shall mount up with wings as eag

don't miss
27/11/2025

don't miss

እንዳትቀሩ
06/06/2025

እንዳትቀሩ

እንዳትቀሩ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
17/03/2025

እንዳትቀሩ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

እኛም እንገኛለን
13/02/2025

እኛም እንገኛለን

Endaykeru
13/02/2025

Endaykeru

29/01/2025
Endatkeru
29/01/2025

Endatkeru

የምንፈልገው እንዲደረግ ተግተን እንደምንፀልየው ሁሉ የሚፈልገውን ለማድረግ ልንተጋ ይገባል። አብርሀምን በፊቴ ተመላለስ እንጂ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ ያለ አምላክ ፍቃዱን ማድረግ ስራችን ከሆነ ተአ...
29/01/2025

የምንፈልገው እንዲደረግ ተግተን እንደምንፀልየው ሁሉ የሚፈልገውን ለማድረግ ልንተጋ ይገባል። አብርሀምን በፊቴ ተመላለስ እንጂ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ ያለ አምላክ ፍቃዱን ማድረግ ስራችን ከሆነ ተአምራቱ ህይወታችን እንደሚሆን አሳይቶናል። በየእለቱ 1,በቃሉ ብርሀን ልባችንን ካደስን እና 2,በቃሉ ብርሀን ለመመላለስ ከተጋን ክንዱ ህይወታችንን ያስውበዋል። በሁሉም ዘመን እርሱ የኪዳን አምላክ ነው ለማድረግም ላለማድረግም ታማኝ ነው።

09/12/2024

እግዚአብሄር ሰውን ሰርቶ በገነት እንጂ በምድር አላኖረውም። የጌታ ፍላጎት በምድር ሆነን በገነት፣በዚህ አለም ሆነን በእርሱ አለም አንድንኖር ነው። ድምፁ፣ክብሩ እና እውቀቱ የምድር ገነታችን ነው። እንደ1,ጆሮአችንን ከእባቡ ድምፅ በብርቱ ከጠበቅን እና 2,አእምሮአችንን ከእባቡ እውቀት ካስመለጥን በምድር ሆነን በምድር ከመኖር እንተርፋለን። እባቡም፣ገነቱም እኛም እስካሁን አለን። ያለፈውን ትምህርት ለዛሬ ያስቀርልን!!

Address

Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boditi Mkc Youths posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share