One Hope /አንድ ተስፋ አገልግሎት

One Hope /አንድ ተስፋ አገልግሎት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from One Hope /አንድ ተስፋ አገልግሎት, Religious organisation, Boditi.

መልካም ጋብቻ!❤ Dany
31/08/2024

መልካም ጋብቻ!❤ Dany

በዛሬው ቀን 16- 01-16ዓ.ም ከቦዲቲ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ተለይተው ለመጡ 20 አቅመ ደካማ ተማሪዎች እንዲሁም ለተጨማሪ 8 ተማሪዎች በአጠቃላይ ለ28 ተማሪዎች የደብተርና እሰክሪፕቶ ድ...
27/09/2023

በዛሬው ቀን 16- 01-16ዓ.ም ከቦዲቲ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ተለይተው ለመጡ 20 አቅመ ደካማ ተማሪዎች እንዲሁም ለተጨማሪ 8 ተማሪዎች በአጠቃላይ ለ28 ተማሪዎች የደብተርና እሰክሪፕቶ ድጋፍ ተደርጓል። 🙏❤

በረከቶች!!🙏❤
26/09/2023

በረከቶች!!🙏❤

ደብተርና ስክሪፕቶ እስካለንበት ቦታ ያመጣችሁትን፣ በቦታው ተገኝታችሁ ደብተር መግዣ ብር የሰጣችሁትን፣በቦታው መገኘት ስላልቻላችሁ ፣ሩቅ ሆናችሁ  በቦንክ አካውንታችን ገንዘብ ያስገባችሁልንን፣...
25/09/2023

ደብተርና ስክሪፕቶ እስካለንበት ቦታ ያመጣችሁትን፣
በቦታው ተገኝታችሁ ደብተር መግዣ ብር የሰጣችሁትን፣
በቦታው መገኘት ስላልቻላችሁ ፣ሩቅ ሆናችሁ በቦንክ አካውንታችን ገንዘብ ያስገባችሁልንን፣

ቃላቶች እያጠሩ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን!!❤🙏 እግዚአብሔር ያክብራችሁ!

ለጊዜው ( ዛሬ ብቻ)  በ 9ኝ እናቶች አማካኝነት  ለሚማሩ  ለ 9ኝ ልጆች ደብተርና ስክሪፕቶ አበርክተናል። ❤🙏ከሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ለተለዩት 20  ተማሪዎች በዕለተ ዕሮብ ደብተርና ስክ...
25/09/2023

ለጊዜው ( ዛሬ ብቻ) በ 9ኝ እናቶች አማካኝነት ለሚማሩ ለ 9ኝ ልጆች ደብተርና ስክሪፕቶ አበርክተናል። ❤🙏ከሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ለተለዩት 20 ተማሪዎች በዕለተ ዕሮብ ደብተርና ስክሪፕቶ የምናስረክብ ይሆናል። በቀጣይነትም ተማሪዎችን በቁጥር እየለየን ቀሪውን የምናስረክብ ይሆናል።
🙏🙏
የዚህ ሁሉ ተሳታፊዎች ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን !!❤🙏 ስራችሁን እየተመለከታችሁ ኩሩበት! አመስግኑበት!

በገንዘብ = 7880ደብተር= 34 ደርዘንእስክሪፕቶ = 5 pac ተሰብስቧል ድንቅ ነው!!❤🙏
25/09/2023

በገንዘብ = 7880
ደብተር= 34 ደርዘን
እስክሪፕቶ = 5 pac

ተሰብስቧል ድንቅ ነው!!❤🙏

ሁሌም ታኮሩናላችሁ!ሲበዛ እንወዳኋለን!!❤ቸሩ መልካም ነገር ይለግስላችሁ!! 🙏🙏❤
25/09/2023

ሁሌም ታኮሩናላችሁ!
ሲበዛ እንወዳኋለን!!❤
ቸሩ መልካም ነገር ይለግስላችሁ!! 🙏🙏❤

የመጨረሻዎቹ ❤🙏 ድመቁልን!!
25/09/2023

የመጨረሻዎቹ ❤🙏
ድመቁልን!!

ከፍ በሉልን!!❤❤🙏🙏
25/09/2023

ከፍ በሉልን!!❤❤🙏🙏

በርካቶች እየመጡ ነው ኑ ኑ ❤🙏❤
25/09/2023

በርካቶች እየመጡ ነው ኑ ኑ ❤🙏❤

ስለመጣችሁ እናመሰግናለንስለምትመጡ እንወዳችኋለንስለምታመጡ እናከብራችኋለን❤❤🙏
25/09/2023

ስለመጣችሁ እናመሰግናለን
ስለምትመጡ እንወዳችኋለን
ስለምታመጡ እናከብራችኋለን❤❤🙏

ተጀምሯል!❤🙏ስለምትመጡ እንወዳችኋለን❤
25/09/2023

ተጀምሯል!❤🙏
ስለምትመጡ እንወዳችኋለን❤

Address

Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Hope /አንድ ተስፋ አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share