Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት

  • Home
  • Ethiopia
  • Boditi
  • Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት

Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት ድንግል እናቴ

22/12/2025
07/07/2025

የዚህ ዘመን የመድኃኔዓለም ያሰኛል 😭

የቦዲቲ ምስራቅ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤ/ያን ካህናትና አገልጋዮች የወር ደመወዛቸውን  ለመለገስ ቃል ገቡ!!!   Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት ቦዲቲ...
07/03/2025

የቦዲቲ ምስራቅ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤ/ያን ካህናትና አገልጋዮች የወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ!!!

Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት
ቦዲቲ ምስራቅ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ፣ሰበካ ጉባኤ፣ዲያቆናት ፤ማኅበረ ካህናትና ፣የህንፃ ሰሪ ኮሜቴ ፣ ሰራተኞች የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጥሪ በመቀበል ግንቦት 24/2017 ዓ/ም ለሚመረቀው ለደብረ መንክራት አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ማስመረቂያ የወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ቃል ገቡ እንዲሁም ሁሌም ከቅዳሴ መልስ ምመናኑ በሚነጠፈው ምንጣፍ ላይ ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት ለህንፃ ማስፈፀሚያ ቀን በቀን እያለገሱ መሆኑን ልዩ ያደርጋል ። ካህናቱ የወር ደመወዛቸውን ከሰጡ እኛስ ?

በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር ያላችሁ የጻዲቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት ልጆች ጾመ ኢየሱስን የአንድ ሰው 1000× 50,000= ሃምሳ ሚልዮን ቻሌንጅ በመቀላቀል የድርሻችንን በመወጣት የአባ መልአኩ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት አደራ፣ የብፁዕ አቡነ ይስሐቅን ጥሪ በመቀል በአካውንት ቁጥር 1000010099067 ገቢ በማድረግ በረከት እናግኝ !!!

ወላይታ ሶዶ ዋዱ ቁስቋም ማርያም የምረቃ በዓል በፎቶ
17/11/2024

ወላይታ ሶዶ ዋዱ ቁስቋም ማርያም የምረቃ በዓል በፎቶ

ችግሩ ተፈትዋል…???ለ ዓመታት የቆየ መፍትሔ ማይገኝለት የመሰለ ችግር ባልተጠበቀ ጊዜ እና ባልታሰበ ሁኔታ መፍትሔ አግኝቷል ከ ሰሞኑን በ ዲ/ን አቤኔዘር ውብሸት በtiktok ቤተሰቦቹ አማካ...
17/11/2024

ችግሩ ተፈትዋል…???

ለ ዓመታት የቆየ መፍትሔ ማይገኝለት የመሰለ ችግር ባልተጠበቀ ጊዜ እና ባልታሰበ ሁኔታ መፍትሔ አግኝቷል ከ ሰሞኑን በ ዲ/ን አቤኔዘር ውብሸት በtiktok ቤተሰቦቹ አማካኝነት በጊንጪ ደንዲ ወረዳ የሚገኘው 116 ዐመት ያስቆጠረው የጋሬ ደብረ ሰላም አቡነ ተ/ሀይማኖት ቤ/ክ በአዲስ መልኩ ታድሶ ከተመረቀ የቅርብ ቀን ትውስታ ነው።

ለአመታት ከ 10 የማይበልጡ አባ ወራዎች በአካባቢያቸው ላይ ያለው ባዶ ቦታ ላይ መስቀል በመትከል በየወሩ በ24 በቦታው ላይ ተሰባስበው ተክልዬን ይዘክሩ ነበር ሰው ከሞተም ፍትሐት ሳይፈታ ባዶ ቦታውን እንደ ቤተ ክርስትያን በመጠቀም ይቀብሩ ነበር ይሄም ቤ/ክ ስለሌላቸው ቁጡራቸው በጣም ጥቂት በመሆን ይቸገሩ የነበሩ አባቶች እና እናቶች በብዕፁ አባታችን አቡነ ይስሐቅ በወላይታ ሶዶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ዻዻስ መልካም ፍቃድ እና ክትትል እንዲሁም በዲ/ን አቤኔዘር ውብሸት የtiktok ቤተሰቦች ሙሉ የግንባታ ወጪ በመሸፈን ለአመታት የተክልዬ ቤተ ክርስትያን ነው ብለው በባዶ መሬት ላይ ያለ ቤተ መቅደስ ፀሎት ሲያደርጉ የነበሩ 10 የሚሆኑ አባ ወራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ የተክልዬ ቤ/ክ ተሰርቶ በዛሬው እለት በቀን 08/03/2017 ተመርቋል።

የዚህ ቦታ መገኛውም በወላይታ ሶዶ ሀገረ ስብከት በሁምቦ ወረዳ የኮይሻ ጎላ ኦቤያ አቡነ ተ/ሀይማኖት ቤ/ክ ነው ልብ በሉ ቤተ ክርስቲያን የወርቅ ወይም የነሐስ ማቅለጫ ቦታ አይደለችም፤ ለቅድስና የተጠሩ ሁሉ እና የመላእክት ኅብረት እንጂ፡፡ስለዚህ ከስጦታችሁ በፊት ልባችሁን ይዛችሁ ኑ፡፡

ለዝያም ነው ለዘመናት ንፁህ ልብ ይዘው የፈጣሪ ቤት አንድ
ቀን እኛ ጋር ይመጣል ብለው በእምነት ሲፀልዩ የነበሩ 10 ብቻ የሚሆኑ አባ ወራዎች ዛሬ በአጭር ጊዜ ውስጥ ነው የቤ/ክ ባለቤት የሆኑት::

ኑ  ተፈወሱ ...    ዛሬ አያት ጣፎ ዋሻ አቡነ ሐራድንግል አንድ ወዳጄ ወስዶኝ እጅግ አስገራሚ ታአምራትን በዓይኔ አየሁ ዓለም በዚህ ዘመን የተጨነቀበት የካንስር ህመም በሽታ በአቡነ ሐራድ...
17/08/2024

ኑ ተፈወሱ ...

ዛሬ አያት ጣፎ ዋሻ አቡነ ሐራድንግል አንድ ወዳጄ ወስዶኝ እጅግ አስገራሚ ታአምራትን በዓይኔ አየሁ ዓለም በዚህ ዘመን የተጨነቀበት የካንስር ህመም በሽታ በአቡነ ሐራድንግል ቅዱሱ ፀበል እንደ ቀልድ ሲወድቅ ካንሰር ከምዕመናኑ ላይ ሲደርቅ አየሁ ደምማንስ፣ ስኳር በሽታ፣ ኪንታሮት የተባሉ ህመሞች የአቡነ ሐራ ድንግል እምነት ሲያጠፋው አይቼ መጣው

ከቤታቸው የተቀመጡ አልጋ ላይ ታመው የቀሩ ቤተሰብ ጓደኛ ጎረቤት ካሉ በእርግጠኝነት ወደዚህ ቅዱስ ሥፍራ አምጧቸው እዚህ በሽታ ይወድቃል ድግምት፣ መተት፣ ጥንቁላ በአንድ ቀን ይሰናበታል። ስለሆነም ኑ እና እዩ

ወደ ሥፍራው ለመሄድ የምትፈለጉ
ሙሉ መረጃውን ለማወቅ ደውሉ
0912696164

14/08/2024

#ነሀሴ 23 -26 ለተከታታይ 4 ቀናት ይካሄዳል
#እንደዚህ አዕላፋት ዝማሬ በቦዲቲ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን ከተማ ሊካሄድ ነው

   በውበት በተዋቀረ ግጥም በተሰናሰለ በያሬድ ዜማ የምትሰራቸው ዝማሬዎች ለብዙዎች መጽናናት እና መባረከ ምክንያት ሆነዋል። አሁን በዚህ ዝማሬ በመከራ እና በፈተና የደከመውን ህዝባችንን ለማ...
13/08/2024

በውበት በተዋቀረ ግጥም በተሰናሰለ በያሬድ ዜማ የምትሰራቸው ዝማሬዎች ለብዙዎች መጽናናት እና መባረከ ምክንያት ሆነዋል።
አሁን በዚህ ዝማሬ በመከራ እና በፈተና የደከመውን ህዝባችንን
ለማጽናናት የተደረገው መንፈሳዊ ቅናት አስደንቆኛል። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
— 2ኛ ቆሮ 1፥4

ዘማሪ ዲ/ን ማርቆስ ኃይሌ-መንፈሳዊ ግጥምና ዜማ ደራሲ

በቦዲቲ ታርክ ሊደገም ነው ።
13/08/2024

በቦዲቲ ታርክ ሊደገም ነው ።

Address

Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashenafi Fanta Churuko - ዘተዋሕዶ ወላይታ ሀገረ ስብከት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share