Prophet Deresse Lakew/Anointing Tv

Prophet Deresse Lakew/Anointing Tv የሳምንቱ ፕሮግራም ቀናቶች ማክሰኞ፤ሀሙስ፤አርብ፤ እሁድ @ቢሾፍቱ፤አዲስ አበባ፤ ድሬዳዋ - ለመረጃ ☎️ 0910947135
Call for our weak Service☎️

29/04/2026

🔴የሐዋርያት ስራ//BIBLE STUDY// LIVE 🔴 /እሮብ /2018 ከ 12፡30 ጀምሮ🔴የሐዋርያት ስራ 📍ከእግዚአብሄር ሰው ከነቢይ ደረሰ ላቀው ጋር

💥 ጉድ!!! ይሄን ማን ሊያምን ይችላል??? አባት ልጁን😰
29/04/2026

💥 ጉድ!!! ይሄን ማን ሊያምን ይችላል??? አባት ልጁን😰

15 likes, 3 comments. "ጉድ!!! ይሄን ማን ሊያምን ይችላል??? አባት ልጁን//PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/"

29/04/2026

🛑 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ይቀጥላል ‼️
📌 /2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ የሪቫይቫል_በረከቶች_ታላቅ_ኮንፍራንስ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ 🫵 ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ 💥 #አበቃለት የተባለው ማንኛውም የበረከት ምንጭ የሚቀጥልበት ልዩ ኮንፈራንስ ‼️ 🫵 በዚ ቀን አይቀርም አስቀድመው በመምጣት ቦታዎን እንዲይዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ‼️
📖 PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/‼️
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️

 ❗️   📌 /2018 ከምሽቱ_11፡00 ጀምሮ📖   ጊዜ ይኖረናል 🫵 እርሶም ቀድመው በመምጣት የእ/ርን ቃል📖 ይካፈሉ ዘንድ ባክብሮት ተጋብዘዋል፡፡🤚🖐️         📖 PROPHET DERESS...
28/04/2026

❗️
📌 /2018 ከምሽቱ_11፡00 ጀምሮ📖 ጊዜ ይኖረናል 🫵 እርሶም ቀድመው በመምጣት የእ/ርን ቃል📖 ይካፈሉ ዘንድ ባክብሮት ተጋብዘዋል፡፡🤚🖐️
📖 PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/
👉 ይሄን ፕሮግራም 📺በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምት ፈልጉ #በፌስቡክ እና #በዩቲዩብ ገፃችን ያገኙናል‼️‼️

🛑    ላይ  የነበረን ድንቅ ጊዜ‼️   📌ዛሬ_ማክሰኞ_ሚያዚያ 20/2018  በቢሾፈቱ ዎንደርስ አጥቢያ የነበረን ብዙዎች ከበረከታቸው ጋር የተገናኙበት  እና ተዘጋ አበቃለት የተባለው ነገራቸ...
28/04/2026

🛑 ላይ የነበረን ድንቅ ጊዜ‼️
📌ዛሬ_ማክሰኞ_ሚያዚያ 20/2018 በቢሾፈቱ ዎንደርስ አጥቢያ የነበረን ብዙዎች ከበረከታቸው ጋር የተገናኙበት እና ተዘጋ አበቃለት የተባለው ነገራቸው ያቆጠቆጠበት ልዩና ድንቅ ጊዜ ‼️ 🫵 ታዲያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓
💥አሁንም አላበቃም የመጨረሻው ቀን ኮንፍራንስ የፊታችን 👉 አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል❗️
🛑 ተራው 🫵 የርሶ ነው❗️ ፈጥነው ይምጡ 👉የእግዚያብሄር እጅ ዛሬም በስራ ላይ ነው‼️

28/04/2026

L I V E 🔴 ማክሰኞ/ተአምራት/ ሚያዝያ 20/2017ከነቢይ ደረሰ L I V E 🔴MIRACLE/ WITH PROPHET DERESSE LAKEW

🛑  አሙስ በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ‼️ 📌  /2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ  🫵  ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ  💥 #አበቃለት ...
28/04/2026

🛑 አሙስ በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ‼️
📌 /2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ 🫵 ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ 💥 #አበቃለት የተባለው ማንኛውም የበረከት ምንጭ የሚቀጥልበት ልዩ ኮንፈራንስ ‼️ 🫵 በዚ ቀን አይቀርም አስቀድመው በመምጣት ቦታዎን እንዲይዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ‼️
📖 PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/‼️
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️

27/04/2026

🛑 እንደቀጠለ ነው ‼️
📌 /2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የሁለተኛው ቀን የሪቫይቫል በረከቶች ታላቅ ኮንፍራንስ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ 🫵 ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ 💥 #አበቃለት የተባለው ማንኛውም የበረከት ምንጭ የሚቀጥልበት ልዩ ኮንፈራንስ ‼️ 🫵 ታዲያ በዚ ቀን አይቀርም አስቀድመው በመምጣት ቦታዎን እንዲይዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ‼️
📖 PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/‼️
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️

🛑  እንደቀጠለ ነው ‼️ 📌  /2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የሁለተኛው ቀን የሪቫይቫል በረከቶች ታላቅ ኮንፍራንስ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ  🫵  ምን ይጠብቃሉ ...
27/04/2026

🛑 እንደቀጠለ ነው ‼️
📌 /2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የሁለተኛው ቀን የሪቫይቫል በረከቶች ታላቅ ኮንፍራንስ ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ ይቀጥላል ታዲያ እርሶስ 🫵 ምን ይጠብቃሉ ፈጥነው ይምጡ 💥 #አበቃለት የተባለው ማንኛውም የበረከት ምንጭ የሚቀጥልበት ልዩ ኮንፈራንስ ‼️ 🫵 ታዲያ በዚ ቀን አይቀርም አስቀድመው በመምጣት ቦታዎን እንዲይዙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ‼️
📖 PROPHET DERESSE LAKEW/THE SPECIALIST/‼️
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️

Address

Kebele 02
Bishoftu
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Deresse Lakew/Anointing Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Deresse Lakew/Anointing Tv:

Share

Category