Apostle Kumneger Dagnaw

Apostle Kumneger Dagnaw Jesus is Christ
ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱት ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን። አሜን
ኤፌ 6÷24

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ይሕም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።በዚሕም እጅግ ደስ ይላችኋል ÷
2ጴጥ 1÷3-6

27/05/2026

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Kumneger Dagnaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Apostle Kumneger Dagnaw:

Shortcuts

Share