Wenkeshet Monastery

Wenkeshet Monastery አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

30/08/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ  እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።ዮሐ፦14፥12በወንቅእሽት ...
29/08/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ

እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።ዮሐ፦14፥12

በወንቅእሽት #ገዳም ከሕመማቸዉ ከተለያየ ችግር መከራ #በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ተራዳይነት በቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት አማላጅነት በአባታችን ርዕስ ባህታዊያን ሊቅ አዕላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ጾሎት የተፈወሱ የዳኑ ሰዎች ምስክርነት ፦

የጻድቅ ሰው ጾሎት በስራዋ እጅግ ሐይልን ታደርጋለች ያዕቆ ፦5፥16።

እኔ በአረብ ሐገር ቤሩት ስደት ላይ ነበርኩ፦በወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ገዳም የተደረገልኝ ታአምር፦እኔ ስለ ወንቅእሽት ዝና በፌስቡክ እሰማለሁ ግን በደንብ አላዉቅም ነበር ለማወቅ ስፈልግ ያልሆነ ቦታ እገባለሁ አና አንድ ቀን አንድት እህቴ በፌስቡክ አገኘኋት እና እስኪ እህቴ እባክሽን ስለ አባታችን አባ ዮሐንስ የምታዉቂውን ንገሪኝ ስልክ ቁጥር ካለሽም ስጭኝ አልኳት፣አይ እህት እኔ ስልካቸው የለኝም ግን አንድ ነገር ልንገርሽ አለችኝ እሺ አልኳት ትጋት የአባ ዮሐንስ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ዘመወንቅእሽት ማሕበር አለ እና እዛላይ ነይ ተቀላቀይ አለችኝ።

እኔ በስደት ሐገር ስኖር ኩላሊቴን በጣም ያመኛል እግሬ ያብጣል አይኔን በጣም ይበላኛል በቃ ሰላም የለኝም ነበር፣ልክ እሷ እንደነገረችኝ ወደዛው ወደ ማሕበሩ ገባሁ ከገባሁ ቡሐላ ማሕበሩላይ የአባታችን አባ ዮሐንስ መንፈሳዊ አገልግሎታቸዉን በመከታተል ከሽታዬ ተፈውሼ በሰላም በጤና ስራዬን መስራት ቻልኩ።

2ታአምር አንድት እኔ የማውቃት ልጅ ከዚህ ሀገር እያለች ቤተሰቦቿ ብዙ ደከመዉ ለ18 ዓመት ያክል በጆሮዋ ደምና መግል እየፈሰስ ምንም አይነት መፍትሔ ያልተገኘላት በመጨረሻም ተስፋ ቆርጣ ስደት በተሰደደችበት በማሕበረ ትጋት በመግባት በአባታችን አባ ዮሐንስ እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ቃድኪዳን በወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ለ18 ዓመት ደምና መግል ሲፈሳት የነበረች ልጅ ቀጥ ብሎ ቆመላት ዛሬ ድና ተፈውሳ በሰላም ትገኛለች።

ታአምር ነው ወገኖቼ ፣አንድት እህቴ እንዲሁ ኮዌት ሐገር ትገኛለች የማውቃት በማሕበረ ትጋት ነው ለእርሷ የተደረገላት ታአምር በበሽታ በጣም ትሰቃይ ነበር እህቷ ወንቅእሽት ቅዱስ ገብረኤል መጥታ ፀበሉን እምነቱን ይዛ ወደቤተስብ ትመለሳለች ከዛም ለእህቷ ከወንቅእሽት ቅዱስ ገብረኤል ገዳም የወሰደችውን እምነት በፎቶ አንስታ ትልክላታለች ከዛም በስልኳ እስክራን ላይ አድርጋ የሚያማትን ሰውነቷን ታሻሸዋለች ከዛን ቀን ጀምሮ ከሚያሰጨንቃት ከሚያሰቃያት በሽታ በታአምር ድና ተፈውሳ በሰላም በጤና ስራዋን እየሰራች ትገኛለች ከአዕምሮ በላይ ነው የመሰከርኩት ከብዙ ጥቂቱን ነዉ። እግዚአብሔር ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

=====================
↘የአባታችን የቲክቶክ አካውንታቸው ፎሎው (ሼር በማድረግ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ይከታተሉ።

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90HDtMXe8N9&_r=1

👉የአባታችን የርእሰ ባሕታውያን ሊቅ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስን ተስፋ ማርያም የወንጌል የፈውስ አገልግሎት ፣ እንዲሁም ዝማሬና የምህላ ጸሎት ከወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የሚሰጠውን አገልግሎት በድምጽ መከታተል ለምትፈልጉ በቴለግራም ይተላለፋል ገብታችሁ አዳምጡ ታች ባለው ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ 👇

https://t.me/joinchat/U9l6W84TUro0YTM0

ማህበረ በኩራት በፌስቡክ ጉሩፕ መግባት ለምትፈልጉ

https://www.facebook.com/groups/918248296909660/?ref=share&mibextid=NSMWBT
_
«አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የሚገኘው

🚙«ከአድስ አበባ ―ባህር ዳር=565 ኪ•ሜ
🚖« ከባህር ዳር―ጢስ አባይ =30•ኪ•ሜ
🚶🏾‍♂️«ከጢስ አባይ―ወንቅ እሸት ገዳም=3•ኪ•ሜ
«ወይም የ•45 ደቂቃ የእግር ጉዞ ሲሆን ከፈለጉም በገዳሙ« °🎠° በቅሎዎች ታግዘው ወደ ገዳሙ መድርስ ይቻላል።
_
«የአባታችነን የአባ ዮሐንስን ወይም የገዳሙን ቁጥር ለምትፈልጉ
⇨09 155 55 7 44
_
የ YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ መንፈሳዊ አገልግሎታችን ይከታተሉ= https://youtube.com/
ድኅረ ገፃችን ይጎብኙ =
abayohannes.com
wenkeshet.org

#ማህበረ ትጋት በሀገር ውጪ ላላችሁ
ወደ ማህበሩ መግባት ለምትፈልጉ #እነሆ ስልክ +971 56 822 5675 በዋሳፕ
የማህበረ ትጋት you tube ቻናል https://youtu.be/grpeP5wL0vw?si=r33S13yr8dv9Cdb-

The LORD blesses his people with peace. Psalm 29:11

Youtube - English
https://www.youtube.com/

Facebook - English
https://web.facebook.com/abayohannestesfamariamenglish/

Tiktok - English
https://www.tiktok.com/

Join our Telegram group for more information.
https://t.me/+eX_CEO2y9cwwYmFk

እነዚህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ለመላው ዓለም ይደርስ ዘንድ በእንግሊዝኛ የምናስተላልፍባቸው ኦፊሻል ገጾቻችን ናቸው። ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ማጋራት አስፈላጊ ነው።
Subscribe, follow, share.

29/08/2026

ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ...

27/08/2026

''ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው''ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊ...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ  እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።ዮሐ፦14፥12በወንቅእሽት ...
26/08/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ

እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።ዮሐ፦14፥12

በወንቅእሽት #ገዳም ከሕመማቸዉ ከተለያየ ችግር መከራ #በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ተራዳይነት በቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት አማላጅነት በአባታችን ርዕስ ባህታዊያን ሊቅ አዕላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ጾሎት የተፈወሱ የዳኑ ሰዎች ምስክርነት ፦

የጻድቅ ሰው ጾሎት በስራዋ እጅግ ሐይልን ታደርጋለች ያዕቆ ፦5፥16።

እኔ የመጣሁት ከቢሬ ወረዳ ከተማ ሲሆን፤በወንቅእሽቱ ቅዱስ ገብረአል ገዳም የተደረገልኝ ታአምር፦ባለቤት በየዓመቱ ልጅ አገኛለሁ እያለች ታረግዛለች ግን ይወረድባታል በመጨረሻም ወደ ወንቅእሽት ቅዱስ ገብረኤል ገዳም ይዣት መጣሁና ብዙ ቀን አልቆየንም አንድ ሰባት ተጠምቀን በቤተ መቅደሱ በወንዶች በር ገብቼ ባለቤቴ ልጅ ወልዳ ብትታቀፍ የዛሬ ዓመት ጥላ ገዝቼ ስለትህን አገባለሁ ብዬ ተሳልኩ እሷ ደግሞ በሴቶች በር ገብታ ይህ እየበጠበጠ የሚያወርድብኝ እርቆልኝ ልጅ ወልጄ ብታቀፍ የዛሬ ዓመት ጥላ ገብዝቼ ስለትህን አስገባለሁ ብለን ተስለን ሔድን ።አላሰፈረንም ስለታችን ሰምቶን ደረሶልን ዛሬ ባለቤቴ ወልዳ ልጅ ታቅፋ ትገኛለች እሷ አራስ ሆና አልመጣችም እኔ ስእለቱን ይዤ መጥቻለሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን።

=====================
↘የአባታችን የቲክቶክ አካውንታቸው ፎሎው (ሼር በማድረግ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ይከታተሉ።

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90HDtMXe8N9&_r=1

👉የአባታችን የርእሰ ባሕታውያን ሊቅ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስን ተስፋ ማርያም የወንጌል የፈውስ አገልግሎት ፣ እንዲሁም ዝማሬና የምህላ ጸሎት ከወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የሚሰጠውን አገልግሎት በድምጽ መከታተል ለምትፈልጉ በቴለግራም ይተላለፋል ገብታችሁ አዳምጡ ታች ባለው ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ 👇

https://t.me/joinchat/U9l6W84TUro0YTM0

ማህበረ በኩራት በፌስቡክ ጉሩፕ መግባት ለምትፈልጉ

https://www.facebook.com/groups/918248296909660/?ref=share&mibextid=NSMWBT
_
«አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የሚገኘው

🚙«ከአድስ አበባ ―ባህር ዳር=565 ኪ•ሜ
🚖« ከባህር ዳር―ጢስ አባይ =30•ኪ•ሜ
🚶🏾‍♂️«ከጢስ አባይ―ወንቅ እሸት ገዳም=3•ኪ•ሜ
«ወይም የ•45 ደቂቃ የእግር ጉዞ ሲሆን ከፈለጉም በገዳሙ« °🎠° በቅሎዎች ታግዘው ወደ ገዳሙ መድርስ ይቻላል።
_
«የአባታችነን የአባ ዮሐንስን ወይም የገዳሙን ቁጥር ለምትፈልጉ
⇨09 155 55 7 44
_
የ YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ መንፈሳዊ አገልግሎታችን ይከታተሉ= https://youtube.com/
ድኅረ ገፃችን ይጎብኙ =
abayohannes.com
wenkeshet.org

#ማህበረ ትጋት በሀገር ውጪ ላላችሁ
ወደ ማህበሩ መግባት ለምትፈልጉ #እነሆ ስልክ +971 528143192 በዋሳፕ
የማህበረ ትጋት you tube ቻናል https://youtu.be/grpeP5wL0vw?si=r33S13yr8dv9Cdb-

The LORD blesses his people with peace. Psalm 29:11

Youtube - English
https://www.youtube.com/

Facebook - English
https://web.facebook.com/abayohannestesfamariamenglish/

Tiktok - English
https://www.tiktok.com/

Join our Telegram group for more information.
https://t.me/+eX_CEO2y9cwwYmFk

እነዚህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ለመላው ዓለም ይደርስ ዘንድ በእንግሊዝኛ የምናስተላልፍባቸው ኦፊሻል ገጾቻችን ናቸው። ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ማጋራት አስፈላጊ ነው።
Subscribe, follow, share.

Address

Wenkeshet Monastery
Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wenkeshet Monastery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share