29/08/2026
በዛ ዘመን በኦሮሞ መንግሥት፤ በአብይ አህመድ መሪነት ብዙ ክርስቲያኖች ተረሽነዋል።ብዙ አማራዎች ታርደዋል እየተባለ ታሪክ ይተርከዋል ፤ይኽን ጽልመት ዘመን ።ዛሬ ናዚ ብሎ መጥራት ጀርመን ውስጥ እንደሚያሳስር ሁሉ የአብይ አህመድ የኦሮሞ መንግሥትም በትውልዱ ዘንድ እንደናዚ ይጠላል ይጠራልም።
ብልጽግናም በዓለም ወንጀለኛ መዝግብ ይመዘገባል እንደ ናዚ።
#ጽልመት