ኢየሱስ ያድናል Jesus saves you

ኢየሱስ ያድናል Jesus saves you ኢየሱስ ያድናል ስንል አስተማማኝ አዳኝ ነው ማለታችን ነው
ኢ?

12/09/2024

ኢየሱስ ያድናል

https://youtu.be/LyYG66faSfk?si=k-XtrdsnnQHW1wyX
26/03/2024

https://youtu.be/LyYG66faSfk?si=k-XtrdsnnQHW1wyX

''እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመ.....

29/09/2022

የተወደዳችሁ

ክብር ሰማይና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር ይሁን ሰላምም ለእናንተ ይሁን!!!

እምነታቸውን አይቶ
~~~~~~~~~~~

አንድ ቀን ኢየሱስ እያስተማረ ነበር በዚያም:-

💚 ከገሊላና
💚 ከይሁዳ መንደሮች ሁሉ እንዲሁም
❤️ ከኢየሩሳሌም የመጡ ፈሪሳውያንና የሕግ
መምህራን ተቀምጠው ነበር

ከገሊላ እና ከይሁዳ የመጡት ከጌታ ኢየሱስ ለመማርና ምህረት ለመቀበል ሲሆን ከኢየሩሳሌም የመጡት ፈርሳዊያንና የሕግ መምህራን ግን በኢየሱስ ላይ ስህተትን ለመፈለግና ለማጥመድ ነበር።

በእኛ ላይ ያለውን ጸጋ ለመጠቀም ሰዎች እንደሚፈልጉ ሁሉ የቅንዓትም መንፈስ ያለባቸው የጥላቻም መንፈስ ያለባቸው ሰዎች አይጠፉም።

እዚህ ላይ አንድ ነገር ልብ ልንል ይገባል። በማንኛውም ጊዜ ፣ በማንኛውም ቦታ እና በማንኛውም ሁኔታ እውነተኞች ልንሆንና ተለዋዋጭ የሆነ ባህርይ ሊኖረን አይገባም።

🔑 ኢየሱስም ይፈውስም ዘንድ የጌታ ኀይል ከእርሱ ጋር ነበረ።

በዚያን ጊዜም፣ ሰዎች አንድ ሽባ በዐልጋ ተሸክመው አመጡ፤ ኢየሱስ ፊት ለማኖርም ወደ ቤት ሊያስገቡት ሞከሩ፤ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ቤቱ ውስጥ ማስገባት ስላቃታቸው፣ ጣራው ላይ ወጥተው የቤቱን ክዳን በመንደል በሽተኛውን ከነዐልጋው በሕዝቡ መካካል ቀጥታ ኢየሱስ ፊት አወረዱት።
ሉቃ 5÷18-19

በዚህ ጊዜ እነዚህ ሰዎች ወደ ኢየሱስ ለመድረስ ብዙ ሙከራ አድርገዋል።

🔍 በበር ሞከሩ አልቻሉም
🔍 በመስኮት ሞከሩ አልቻሉም
🔍 በጀርባ ሞከሩ አልቻሉም
🔍 በቀኝም በግራም ሞከሩ አልቻሉም

የመጨረሻ አማራጫቸው ጣራ ላይ ወጥተው የቤቱን ክዳን መንደል ነበር።

❓እነዚህ ሰዎች ለምን ጣራ ላይ ወጥተው የቤቱን
ክዳን መንደል አስፈለጋቸው?
❓ለምን ከቤት እስኪወጣ አልጠበቁትም?
❓ለምን ሌላ ቀን እንዲሆንላቸው አልፈለጉም?
❓ለምን ቃል ብቻ ተናገር አላሉም?

በጊዜው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እግዚአብሔር መንግስት እያስተማረ ስለነበር

📌 ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ቤቱ ውስጥ ማስገባት
ስላቃታቸው ፣
📌 ከዚህ የተሻለ ጊዜ ስለማያገኙ ፣
📌 በኢየሱስ ፊት ከመሆን የተሻለ ሌላ አማራጭ
ስለሌለ
📌 የመዳን ቀን ዛሬ ስለሆነ
📌 እምነታችን መገለጫው የከለያዬ ስለሆነ

በዚህ ጊዜ ጌታ ኢየሱስ

“ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ፣ “አንተ ሰው፤ ኀጢአትህ ተሰርዮልሃል” አለው።”
ሉቃ 5፥20 (አዲሱ መ.ት)

ይቀጥላል...🖍

ተባረኩ🙏🙏🙏

ትምህርት ሰላሳ አምስትእንደ ብርሃን ልጆች
20/04/2022

ትምህርት ሰላሳ አምስት
እንደ ብርሃን ልጆች

ኤፌሶን ትምህርት 35 - እንደ ብርሃን ልጆች - አብርሃም ተ/ማሪያም - Ephesians Teaching 35 - -As Children of light by Abraham T/Mariyamይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣...

03/04/2022

ኤፌሶን ትምህርት 33 - እንደተወደዱ ልጆች - ማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 33 - As Dearly Loved Children, By Mamusha Fentaይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክር...

https://youtu.be/s6mphjclcfQ
02/04/2022

https://youtu.be/s6mphjclcfQ

የቆሮንቶስ ከተማ፤ የቆሮንቶስ ቤ/ክንና የቆሮንቶስ መልዕክት ለእኛ ምን መልዕክት አለው?

29/03/2022

ለመዳን እግዚአብሔር ያዘጋጀው የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ መሆኑን በክፍል አንድ ተመልክተናል፤ በሁለተኛው ክፍል ስለአይሁድ መዳን ለአህዛብ እንደነገራቸው ተመለከትን፤ በዚህ ክፍል...

26/03/2022

ለመዳን እግዚአብሔር ያዘጋጀው የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ መሆኑን በክፍል አንድ ተመልክተናል፤ በዚህ ክፍል ደግሞ ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ፊቱ ወደ አይሁድ መዳን ወይ አለመዳን ጉዳይ ....

24/03/2022

ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ብቸኛ ለሰው ልጆች የድነት (ደኅንነት) መንገድ ምንና እንዴት መሆኑን ጥርት አድርጎ የገለጸው በሮሜ መልእክቱ ነው። በታሪክ ሁሉ እግዚአብሔር በሺዎች የሚቆጠሩ ሰ...

23/03/2022

የሐዋርያት ሥራ እንደ ወንጌላት ሁሉ ታሪካዊ መጽሐፍ ነው። ክርስቶስ ካረገበት አንሥቶ ጳውሎስ በሮም እስከ ታሰረበት ጊዜ ድረስ ያለውን የቀድሞይቱን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ያወጋል። ይህ....

Address

Bahir Dar

Telephone

+251918340551

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢየሱስ ያድናል Jesus saves you posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ኢየሱስ ያድናል Jesus saves you:

Share