Bahir Dar Orthodox Tewahido የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • Bahir Dar Orthodox Tewahido የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

Bahir Dar Orthodox Tewahido የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይህ ገፅ የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ልጆች ገፅ ነው።

17/12/2022
24/11/2022
12/10/2022
😰😱😨😨አስቸኳይ መረጃ ለባህር ዳር ነዋሪወች በሙሉ👇👇😨😨😱😱።በደስታ የሚካፈሉት መረጃ እነሆ።በመንፈሳዊ መሳሪያዎች ሥልጠና የምናውቀው   የበገና ማሠልጠኛ ተቋም እነሆ የእመቤታችንን የቅድስተ ...
11/10/2022

😰😱😨😨አስቸኳይ መረጃ ለባህር ዳር ነዋሪወች በሙሉ👇👇😨😨😱😱።

በደስታ የሚካፈሉት መረጃ እነሆ።

በመንፈሳዊ መሳሪያዎች ሥልጠና የምናውቀው የበገና ማሠልጠኛ ተቋም እነሆ የእመቤታችንን የቅድስተ ቅዱሳን የንጽሕተ ንጹሓን የውድስት ማርያምን የስደት ወራት አስመልክቶ በዓይነቱ ለየት ያለ ታላቅ መንፈሳዊ የባህር ላይ ጉዞ ወደ አዘጋጅቶ እርስዎን በረከት ለማስታቀፍ እየጠበቀ ይገኛል። እንዲሁም ከእርስዎ እና ከቤተሠቦችዎ ጋር በመሆን ከህፃኑ ቂርቆስ በረከት እና ረድኤት እንዲያሳትፈን እንዲሁም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት እንዲያደርግልን ለመማፀን

በዕለተ እሁድ ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም
ከጠዋቱ በ 12:ዐዐ ባህር ትራንስፖርቱ ጋር እንጠብቅዎታለን
መመለሻ ቀን በዕለቱ ከ 8:00 በኋላ።

የአንድ ትኬት ዋጋ 250 ብር።

አዘጋጅ:-
መንፈሳዊ የበገና ማሠልጠኛ ተቋም
መንፈሳዊ የበገና ማሠልጠኛ ተቋም
መንፈሳዊ የበገና ማሠልጠኛ ተቋም
አንድ ላይ በመሆን።

አምላከ_ቂርቆስ ሀገራችንን እምነታችንን ይጠብቅልን።

ለበለጠ መረጃ
ዐ92 111 4366 ይደውሉ።

Address

Bahir Dar

Telephone

+251902721743

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar Orthodox Tewahido የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Bahir Dar Orthodox Tewahido የባህር ዳር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ:

Share