ነጃሺ ኢስላማዊ ማእከል Nejashi Islamic center

ነጃሺ ኢስላማዊ ማእከል Nejashi Islamic center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ነጃሺ ኢስላማዊ ማእከል Nejashi Islamic center, Religious Center, Bahir Dar.

12/09/2022

መስከረም 2
የአፄው ስርዓት አከርክር የተመታበት ለኢትዮጵያዊያን የብስራት ቀን ነው።!!

18/05/2022

ሌሎች ሲያጠፉ ዳኛ አንተ ስታጠፋ ደግሞ ለራስህ ጠበቃ አትሁን ፤ የራስህን ጥፋትና አይብ ላለማስተካከል እልህ ውስጥ አትግባ።

18/05/2022
13/05/2022

እሥልምና መጤ ከሚለው ቃል ውስጥ አይካተትም ..! እሥልምና ከአባታችን አደም ጀምሮ የነበርና ማንኛውም ህጻን ልጅ ሲወለድ ይዞት የተወለደው ወይም የሚፈጠርበት ዓላማህ ነው ።

09/05/2022

አማራ ክልል በተለይ ጎንደር እና ጎጃም ኦሮሞን እና ሙስሊምን እኩል ነው ሚጠሉት ሚዲያ ላይ አንድ አማራ ይሉናል መሬት ላይ ግን እስላም እና አማራ ነን ሌላ ክልል በቤተክርስቲያን ወይም በአማራ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት
ክልሉ ላይ በምንገኝ ሙስሊም ነው ቁጭታቸውን ሚወጡት
ሌላው ክልል ላይ አማራ ተብለን እንፈናቀላለን ክልላችን ላይ ደግሞ እስላም ተብለን እንገደላለን የኢትዮጵያ ህዝብ ያልተረዳልን ብዙ ነገር አለ😔

እውነታው ።
05/05/2022

እውነታው ።

05/05/2022
05/05/2022

ሃገር አልባነት ስሜት

አንተው ትገደላለህ፤ ነገር ግን ገዳይ አድርገው ሲስሉህ ምንም አይመስላቸውም።
የአንተው መስጅዶች በገፍ ይቃጠላሉ፤ ነገር ግን የሌላ እምነት ተቋም አቃጣይ አድርገው ሲያቀርቡህ ትንሽ እንኳ አያመነቱም።
አሁንም ድረስ ቁስለኞችህ እየሞቱ አስክሬን በመቅበር ተጠምደሃል፤ ነገር ግን አንተን ጥፋተኛ ሊያደርጉህ ሲማስኑ ህሊናቸው አይወቅሳቸውም።
የሃገሪቱ ሚዲያዎች በጠራራ ፀሃይ የተፈፀመብህን የሽብር ጥቃት ደብቀው "አንተው ራስህ በህዝብህ ላይ ፈፀምክ" ሲሉህ ቅንጣት አያፍሩም።
አንተ ስለ ሰላም የሰበከውን ያንተኑ ወገን ሊያጠቁበት ከአውድ ውጭ ሲጠቀሙት፤ የጥላቻ ሰባኪዎች በአደባባይ የእልቂት ጥሪያቸውን እያጧጧፋ ትመለከታለህ።
:
:
እንዲያ ስትሆን የምትለው ታጣለህ፤ ሃገር አልባነት ስሜት ውስጥህን ይወረዋል።
ግን...
ይህች ሃገር ያንተም ሃገር ትሆን ዘንድ ከመታገል ውጭ ምንም አማራጭ የለህም፤ ሌላ ተለዋጭ ሃገር የለህምና።
ወገኖቼ! አብሽሩ ህመም ሁሉ ለመዳን ነው።

01/05/2022

የሰሜን ጎንደር ዞን የጎንደር ከተማ የኡለማዎች ምክር ቤት የጎንደር ሙስሊሞች የኢድ ሰላት ከቤት ሳይወጡ ኢዱን በቤታቸው እንዲያሳልፉ መወሰኑን አስታወቀ።

በጎንደር ሙስሊሞች ላይ በተቀናጀ መልኩ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ መንግስት የዜጎችን በአስተማማኝ የመኖር ዋስትና ሊያረጋገጥ ባለመቻሉ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዓሉን በቤቱ እንዲይሳልፍ ጥሪ አቅርበዋል::

መንግስት ችግሩን ከስር መሰረቱ ከመመርመር ይልቅ በሙስሊሞች መካከል የነበረውን የሃሳብ ልዩነት በመጠቀም የችግሩን ዋና መንስኤ እና ጥፋት ለማዳፈን እየሞከረ መሆኑን በማጋለጥ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳስቧል::

በነገራችን ላይ…አትሳቁብኝና ስልጤ ውስጥ ቤተ ክርስቲያን መኖሩን ያወቁት «ተቃጠለብን» ብለው ይህን ፎቶ ሾፕ ሠርተው የለቀቁ ጊዜ ነው።መሃይምነታቸውን ከሚያውጁ ከዚህ የተሻለ ቆንጆና የማታስነ...
30/04/2022

በነገራችን ላይ…
አትሳቁብኝና ስልጤ ውስጥ ቤተ ክርስቲያን መኖሩን ያወቁት «ተቃጠለብን» ብለው ይህን ፎቶ ሾፕ ሠርተው የለቀቁ ጊዜ ነው።

መሃይምነታቸውን ከሚያውጁ ከዚህ የተሻለ ቆንጆና የማታስነቃ ፎቶ ሾፕ በነፃ እሠራላቸው ነበር'ኮ ትብብሬን ቢጠይቁኝ ኖሮ¡

ግን ይህን እሳት ቆመው እየሞቁ ነው እንደ ፎቶው ላይ ያሉት ሰዎች¿

ኧረ! ፋራነት የምር!

እነርሱ ይሄንንም ውሸት ይዘው አገር ይያዝ ይላሉ። እኛ ግን ከ50 በላይ ወገኖቻችንን ተገድለው፣ ከ200 በላይ ቆስለው፣ በርካታ መስጀዶችና የሙስሊሞች ንብረቶች ወድመው፣ እህቶቻችን በኃይማኖት የለሽ ሰይጣኖች ተደፍረው… ጭራሽ መንግስት ድምፃችን አፍኖ ድራማ እየሠራብን ነው።

የባድ ወልድ ለማንኛውም ከናንተ አንድ ሐፍቶ ማምጣት ዋጂብ ነው በኔ ላይ¡

Address

Bahir Dar
2251

Telephone

+18572223173

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነጃሺ ኢስላማዊ ማእከል Nejashi Islamic center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share