Hawassa Mehal Kale Heywet Church- ሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Hawassa Mehal Kale Heywet Church- ሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ

Hawassa Mehal Kale Heywet Church- ሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ Official page of Hawassa Mehal Kale Hiywet Church. Managed by Media Team.

24/08/2026

ዛሬ ከ8፡00 ጀምሮ ይቀጥላል

21/08/2026

📢ልዩ የትምህርት ጊዜ
🗣️ከ ወንድም ቃሌ ጋር ( biblical_teachings1)

📅ሰኞ ነሐሴ 18 ጠዋትና ከሰዓት

👋🏾 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❕

⛪ የአምልኮና የቃል ጊዜ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም 📅 ቅዳሜ ነሐሴ 16⏰ከ11፡30 ጀምሮ 📌በንፍታሌም የጸሎት ህብረት የተዘጋጀ👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል ...
19/08/2026

⛪ የአምልኮና የቃል ጊዜ በወጣቶች መደበኛ ፕሮግራም
📅 ቅዳሜ ነሐሴ 16
⏰ከ11፡30 ጀምሮ

📌በንፍታሌም የጸሎት ህብረት የተዘጋጀ

👋🏾 ሁላችሁም ተገኝታችሁ የጌታን ጸጋ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል ❕

16/08/2026

Sunday Service
📅12/10/2018

ዛሬ ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ
31/07/2026

ዛሬ ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ

1️⃣ ቀን ቀረው
30/07/2026

1️⃣ ቀን ቀረው

2️⃣ ቀን ቀረው
29/07/2026

2️⃣ ቀን ቀረው

3️⃣ ቀን ቀረው
28/07/2026

3️⃣ ቀን ቀረው

4️⃣ ቀን ቀረው
27/07/2026

4️⃣ ቀን ቀረው

27/07/2026

📢የሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስትያን የቀድሞ ፍሬዎች 40ኛ አመት የምስጋናና የህብረት በዓል

📅ሐምሌ 25 ቅዳሜ ከ9፡00 ጀምሮ
📅 ሐምሌ 26 እሁድ ከ2፡30 ጀምሮ

ከ40 ዓመታት በፊት በጸሎትና በእግዚአብሔር ቃል ጥናት የተመሠረተው፣ በዘመናት መካከል በብዙ ፈተናዎች፣ ስደቶችና የሕይወት ውጣውረድ ውስጥ አልፎ በእግዚአብሔር ታማኝነት የጸናው የመዘምራን ህብረት ዳግም ይገናኛል!

“የማይረሳ ትዝታ፣ የማይቋረጥ ምስጋና እና ዘላለማዊ ህብረት”

📌የሚኖሩን ፕሮግራሞች
➡️ቃለ እግዚአብሔር በተጋባዥ መጋቢዎች
➡️የህይወት ምስክርነት በህብረቱ ፍሬዎች
➡️ዝማሬ በ40ኛ አመት የክብር መዘምራን በግልና በህብረት ያገለግሉናል
➡️የአባቶችና መሪዎች የክብር መታሰቢያና የስጦታ ማበርከት ስነ-ስርዓት

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ፯:፲፪
---
፲፪፤ ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።

👋🏾የህብረቱ የቀድሞ አባላት እንዲሁም ቅዱሳን ሁላችሁም በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!

📍አድራሻ፡ ከፈለቀች ጎን ባለው ኮብልስቶን መንገድ ከፍ ብሎ ከሞቲቴ ፉራ የመ/ደ ሆስፒታል በስተጀርባ
Google Map⬇️
https://maps.app.goo.gl/FB5VNTZs9n9FVimBA

ለበለጠ መረጃ
📞+251462217142
📞+251935979899
📞+251935909192

የቤ/ክ ማህበራዊ ድረ-ገጾች⬇️
https://bit.ly/m/hmkhc

✝️ወልድ ያለው ህይወት አለው❕

Address

Hawassa Mehal Kale Hiywet Church
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Mehal Kale Heywet Church- ሐዋሳ መሐል ከተማ እናት ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share